Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,996 episodes available.
December 11, 2023የሶማሌ ክልል የተረጋጋ አካባቢ ሆንዋል መባሉየሶማሌ ክልል ለችግሮቹ በፈጠረው ፖለቲካዊ መፍትሄ ነፃ ሆኖ መንቀሳቀስ ወደ ሚያስችል የተረጋጋ አካባቢ መለወጡን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ገለፁ። ከዓመታት በፊት በጅግጅጋ እና ሌሎች የክልሉ ከተሞች ብሄርና ኃይማኖት ላይ አተኩረው የተፈፀሙ ጥቃቶች መንስዔ ፖለቲካዊና የወቅቱ አመራሮች ቀስቅሰዉት ነበር የተባለዉን ሁኔታ በመቀየር ችግሩ ተፈቷል።...more5minPlay
December 08, 2023የፍጆታ ምርቶች ዋጋ መጨመር በአሶሳበአሶሳ ከተማ የመሠረታዊ የፍጆታ ምርቶች ዋጋ መጨመሩን ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ ዶቼ ቬለ ያነጋገራቸው የክልሉ ነዋሪዎች እንደገለፁት በተለይ ጤፍ፣ሽንኩርት፣ቡና እና ሌሎች ምርቶች ላይ የዋጋ ጭማሪው ከፍተኛ ነው፡፡ ፡፡ የክልሉ ንግድና የገበያ ልማት ቢሮ በበኩሉ የገበያ ዋጋን ለማረጋጋት ገብረ ሀይል በማቋቋም እየሰራ እንደሚገኝ ገልጿል።...more4minPlay
December 08, 2023የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን ያማረረው የትራንስፖርት አገልግሎትከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱ የሚነገርለት የአዲስ አበባ የትራንስፖርት ችግር እልባት ያላገኘ እና እያደገ የመጣውን የከተማዋ ነዋሪዎች ቁጥርን ያላገናዘበ ነው በሚል ይተቻል። የከተማዋ ነዋሪዎች በመንገዶች መጨናነቅ መንገድ ላይ ከሚያቃጥሉት ጊዜ በተጨማሪ ትራንስፖርት ለመጠበቅም በቀን ውስጥ ሰዓታትን እንደሚያሳልፉ በምሬት ይገልጻሉ፡፡...more4minPlay
December 08, 2023ለእሑድ ኅዳር 30 የተጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ተራዘመየፊታችን እሑድ ኅዳር 30 ቀን 2016 ዓ.ም. አዲስ አበባ ውስጥ ሊካሄድ የታቀደው ሰላማዊ ሰልፍ ለሌላ ጊዜ መራዘሙን አስተባባሪ ኮሚቴው አስታውቋል።ኮሚቴው ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ሰልፉ ለሌላ ጊዜ የተላለፈው መንግስት አራት የሰልፉ አስተባባሪ ኮሚቴን ማሰሩን ጨምሮ «አሉታዊ» የተባሉ እርምጃዎች በመወሰዳቸው ነው ብሏል፡፡...more5minPlay
December 08, 2023በአሜሪካ የሪፐብሊካን ፓርቲ ፕሬዚዳታዊ ዕጩዎች ክርክርበአሜሪካ ቀጣዩ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የሪፐብሊካን ፓርቲውን ለመወከል የቀረቡ ዕጩዎች የመጨረሻውን ክርክር ሰሞኑን በአላባማ አካሂደዋል።በመጭው የሀገሪቱ ምርጫ ይወዳደራሉ ተብለው የሚጠበቁት የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ግን በአላባማው ክርክር አልተሳተፉም ተብሏል።...more4minPlay
December 06, 2023እሑድ በአዲስ አበባ የተጠራው ሰላማዊ ሰልፍ እና የገጠመው ስጋትየፊታችን እሑድ ኅዳር 30 ቀን 2016 ዓ.ም. ጦርነት ይቁም ሰላም ይሰፈን በሚል መሪ ሃሳብ አዲስ አበባ ውስጥ የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ መቅረቡ ተገለጸ። ሰልፉ የተጠራውም በፖለቲከኞች፣ ሲቪል ተቋማት እና በጎ ፈቃደኛ ግለሰቦች ነው ተብሏል። ይሁንና የሰልፉ አዘጋጆች ከመንግስት ሰልፉ እንዳይካሄድ ማስፈሪሪያ ደርሶናል ይላሉ።...more4minPlay
December 06, 2023በማንነት ላይ ያነጣጠር ጥቃት ቀጥሏል መባሉበኦሮሚያ ክልል በወለጋና በአርሲ ዞኖች ምእመኖቻቸዉ እና አገልጋዮቻቸዉ በታጣቂዎቸ በግፍ እንደተገደሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን እና የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስትያን ገለፁ። ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል በአርሲ ዞን ዘጠኝ ምእመኖች እንዲሁም በቄለም ወለጋ 9 አገልጋዮቿ መገደላቸዉን ተገልጿል።...more5minPlay
December 06, 2023በአማራ ክልል ድርቅ ያስከተለዉ ቀዉስበአማራ ክልል ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች ከፍተኛ ማህበራዊ ቀውስ እየተፈጠረ እንደሆነ በድርቅ በተጠቁ አካባቢዎች የሚኖሩ አርሶ አደሮች ተናገሩ። የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በሰሜን ጎንደር ዞን 3 ወረዳዎች ባደረገው ጥናት ሰዎችና እንስሳት መሞታቸውን ማረጋገጡን አስታውቋል። በዞኑ 6 ወረዳዎች ከፍተኛ ድርቅ መከሰቱም ተመልክቷል።...more5minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,996 episodes available.