Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,996 episodes available.
November 27, 2023አስቸኳይ ድጋፍ የሚሹት የዳሰነች ተፈናቃዮችበደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ በኦሞ ወንዝ ሙላት የተፈናቀሉ ከ79 ሺህ በላይ ነዋሪዎች “ የዕለት ደራሽ የምግብ ድጋፍ ባለማግኘታችን ተቸገርን “ አሉ ፡፡ ነዋሪዎቹ በጎርፍ ሙላት ከተፈናቀሉ ከአንድ ወር በላይ ቢያስቆጥሩም አስከአሁን የምግብ ድጋፍ ባለማግኘታቸው ለረሀብ መዳረጋቸውን ለዶቼ ቬለ ተናግረዋል።...more4minPlay
November 24, 2023በኢትዮጵያ አህዮችን ከጥፋት የማዳን ጥሪበኢትዮጵያ የአህያ እርድና ግብይት ጉዳይ አነጋጋሪ ሆኖ እንደቀጠለ ነው። በኦሃዮ ስቴት ዩኒቨርሲቲ የእንሰሳት ህክምና ባለሞያው ዶክተር ዘላለም ኃይሉ ለዶይቸ ቬለ እንደገለጹት፦ ድርጊቱ የኅብረተሰቡን ኃይማኖታዊ፣ ባህላዊ እሴቶች የሚያናጋ ከመሆኑም ባሻገር፤ የገጠሩን ነዋሪ የኢኮኖሚ መሠረት የሚያናጋ ነው።...more4minPlay
November 17, 2023የቱርኩ ፕሬዚዳንት ጀርመንን ለመጎብኘት በርሊን ገቡየቱርክ ፕሬዚዳንት ሬጄፕ ታይፕ ኤርዶጋን ጀርመንን ለመጎብኘት መዲና በርሊን ገቡ። የእስራኤል እና ሃማስ ጦርነት ከተቀሰቀሰ ወዲህ ጀርመንን ጨምሮ ሌሎች የአዉሮጳ ሃገራት በጦርነቱ ያላቸዉ አቋም ከቱርኩ ፕሬዚደንት የተለየ በሆነበት በአሁኑ ወቅት ወደ በርሊን የመጡት ፕሬዚዳንቱ በተለያዩ ጉዳዮች ከመራሔ መንግሥቱ ጋር ይነጋገራሉ ተብሎ ይጠበቃል።...more5minPlay
November 17, 2023የፓስፓርት ለማግኘት እና ለማደስ ያለ ችግር በኢትዮጵያአዲስ ለማግኘትም ይሁን ነባር ፓስፓርት ለማደስ አመልክተው ለረጅም ጊዜ ወረፋ በመጠበቅ ላይ የሚገኙ ወደ 200 ሺህ የሚደርሱ አመልካቾች እስከ ታህሣስ መጨረሻ ፓስፖርት እንዲያገኙ ለማድረግ ጥረት ላይ መሆኑን የኢሚግሬሽን አስታወቀ። ይሁን እና ከፓስፓርት እድሳትና አሰጣጥ ጋር ተያይዞ በሌብነትና ሙስና ውስጥ የተዘፈቁ ሕዝብን አማረዉታል።...more5minPlay
November 17, 2023በፌዴራል ስርዓቱና ህገመንግስቱ ላይ የተደረገ ዳሰሳዊ ጥናትበኢትዮጵያ ፌዴራል ስርዓት እና ህገመንግስት ላይ ያተኮረው ጥናት ይፋ ሆነ፡፡ አፍሮባሮሜትር የተሰኘው የጥናት ተቋም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ስርዓት እና ህገመንግስት ጉዳይ ላይ ያስጠናውን የትናት ውጤት ነው ዛሬ ይፋ ያደረገው፡፡...more5minPlay
November 17, 2023ግሎባል አሊያንስ በድርቅ ለተጎዱ ዕርዳታ እያሰባሰበ ነውግሎባል አሊያንስ በኢትዮጵያ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሰብዓዊ ድጋፍ በማሰባሰብ ላይ መሆኑን አስታወቀ። ግብረ ሰናይ ድርጅቱ ከተመሰረተበት ካለፉት አስር ዓመታት ጀምሮ በኢትዮጵያውያን ላይ በተፈጥሮና በሰው ሰራሽ ምክንያቶች ችግር ሲከሰት ፈጥኖ እየደረሰ ሲሆን አሁንም አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ እየተንቀሳቀሰ ነው።...more5minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,996 episodes available.