Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,996 episodes available.
November 16, 2023በኢትዮጵያ እያሻቀበ የመጣው የስደተኞች ቁጥርና አሳሳቢ ይዞታውበኢትዮጵያ የሚገኙ ስደተኞች የሚያስፈልጓቸውን አገልግሎቶች ለማግኘት እንቅፋት የሆኑ ችግሮች መኖራቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ። በአብዛኛዎቹ ቦታዎች ምዝገባ መቆሙን እና የስደተኝነት ሁኔታ አወሳሰን እየተሰራ አለመሆኑን የስደተኞች፣ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች እና ፍልሰተኞች መብት የሥራ ክፍል ኃላፊ እንጉዳይ መስቀሌ ተናግረዋል...more5minPlay
November 16, 2023የሕዳር 06 ቀን 2016 ዜና መጽሔትበኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በደረሰው የጎርፍ አደጋ ሕይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር ወደ 28 አሻቅቧል። የአማራ እና የኦሮሚያ ክልሎች በሚዋሰኑባቸው አካባቢዎች ከሣምንት በፊት በተፈጸመ ጥቃት ከ3 ሺሕ በላይ ሰዎች ተፈናቅለዋል። በኢትዮጵያ የርስ በርስ ጦርነት ያሰጋቸው የሲቪክ ማኅበራት ለአሜሪካው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ደብዳቤ ጽፈዋል። እነዚህን ጨምሮ ስድስት ዘገባዎች በዛሬው የዜና መጽሔት ይቀርባሉ።...more26minPlay
November 13, 2023በመቐለ ከተማ ማረምያ ቤት የቀጠለዉ ኹከት እና ግድያበመቐለ እስርቤት ውስጥ በተፈጠረ ግጭት ቢያንስ 4 እስረኞች ሞቱ። የእስርቤቱ ሐላፊዎች እስረኞች ለማምለጥ ሲሞክሩ እርምጃ መወሰዱን አምነዋል። በእስርቤቱ ውስጥ ሁከቱ የተፈጠረው ካለፈው ቅዳሜ ህዳር 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ነዉ፤ ሌሎች 9 መቁሰላቸውን የመቐለ ማረሚያ ቤት አስተባባሪ ኮማንደር አማኑኤል ፍስሃ ገለፁ።...more4minPlay
November 13, 2023እልባት የሚሹት የእገታ ወንጀሎች ነዋሪዉን እያማረሩ መሆኑበኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን እየተባባሰ የመጣዉ የእገታ ወንጀል እንዳማረራቸው ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ በአርሲ ዞን ሰዎችን አግቶ ከፍተኛ መጠን ያለዉ ገንዘብን የመጠየቅ ህብረተሰቡን አማሯል ብለዋል፡፡ የዞኑ ፖሊስ በበኩሉ ጉዳዩ አልፎ አልፎ በደናማ አከባቢዎች መሰል ተግባር ቢታይም፤ የመኪና መንገድ እና ከተሞች ዙሪያ ይህ ተግባር አይሰማም ብሏል።...more5minPlay
November 13, 2023የብሔር ብሔረሰቦች ቀን፣ ሀገራዊ አንድነት እና ፈተናውየፌደሬሽን ምክር ቤት በየዓመቱ የሚያከብረው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን የበዓሉ አክባሪዎች "ለረጅም ዘመናት ይዘውት የቆዩትን አብሮነት እንዲያፀኑ ፣ ከልዩነት ይልቅ አንድነትን እንዲያጎለብቱ አግዟል" ሲሉ የምክር ቤቱ ዛሬ ተናገሩል። ይህ ምን ያህል ተጨባጭ እውነታ ነው ? የሚለው የብዙዎች ጥያቄ ለጋዜጠኞች እድል በመነፈጉ ምላሻቸው ሊካተት አልቻለም።...more5minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,996 episodes available.