Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,996 episodes available.
November 03, 2023መንግሥት በአማራ ክልል አለመረጋጋት ከስጋት ደረጃ ወርዷል ማለቱየአስቸኳይ ጊዜ መምሪያ ዕዝ ስለክልሉ አሁናዊ ይዞታ መገምገሙን አንስተው ትናንት ለአገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን መግለጫ የሰጡት የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶ/ር ለገሰ ቱሉ፤ ለመፍረስ ተቃርቦ የነበረውን ክልል ከመፍረስ መታደግ ተችሏል ብለዋል፡፡...more5minPlay
November 03, 2023በኢትዮጵያ ሐቀኛ የሽግግር ፍትሕ እንዲሰፍን አሜሪካ ጥሪ ማቅረቧበኢትዮጵያ ተበዳዮችን ማዕከል ያደረገ የሽግግር ፍትሕ ስርዓት እንዲሰፍን ዩናይትድስቴትስ ጥሪ አቀረበች። ብሊንከን፤ በሰሜን ኢትዮጵያ ለሁለት ዓመት ሲካሄድ የነበረውን ጦርነት ያስቆመው የሰላም ስምምነት አንደኛ ዓመት በማስመልከት ባወጡት መግለጫ፤ በዐማራና በኦሮሚያ ክልሎች የሚካሄዱትን ግጭቶች ለማስቆም በአስቸኳይ ውይይት እንዲደረግ ጠይቀዋል።...more5minPlay
November 03, 2023የፕሪቶርያ ስምምነት አፈፃፀም አንደኛ ዓመት እና የመቐለ ነዋሪዎች አስተያየትየሁለት ዓመቱ ደም አፋሳሽ ጦርነት ያስቆመ የፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት ከተፈረመ አንድ ዓመት ሞልቶታል። ይህ በኢትዮጵያ ፌደራል መንግስት እና ህወሓት መካከል የተደረገ ውል ጦርነት ከማስቆም በዘለለ በርካታ በአወንታ የሚታዩ እርምጃዎች የፈጠረ ነዉ። የመቐለ ነዋሪዎች ምን አስተያየት አላቸዉ?...more4minPlay
November 03, 2023በጋምቤላ ከባድ ዝናብ ያስከተለዉ ጎርፍ አስርሽዎችን አፈናቀለበጋምቤላ ክልል በመስከረም ወር 2016 ዓ.ም በባሮ፣ጊሎና አኮቦ ወንዝ ሙላት ባስከተው አደጋ ከ36ሺ በላይ ዜጎች ተፈናቅለው እንደነበር የክልሉ አደጋ ስጋት አመራር አገልግሎት ቢሮ አመልክተዋል፡፡ በጋምቤላ ከተማ አራት ከሚደርሱ ቀበሌዎች ውስጥ በወንዝ ሙላት ተፈናቅለው የነበሩ 6ሺ የሚሆኑ ዜጎች ወደ ቤታቸው መመለሳቸው ተመልክቷል።...more4minPlay
November 02, 2023የትግራይ ተፈናቃዮች ቅሬታየኢትዮጵያ መንግስትና ህዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ (ህወሓት) ግጭት የማቆም ስምምነት ከተፈራረሙ አንድ ዓመት ቢደፍኑም በጦርነቱ ወቅት ከትግራይ ክልል የተፈናቃሉ ነዋሪዎች ወደየቀያቸዉ አለመመለሳቸዉ እንዳሳሰባቸዉ እየተናገሩ ነዉ። የተፈናቃዮቹ እንደሚሉት ስምምነቱ ሲፈረም ወደየቀያችን እንመለሳል የሚል ተስፋ አሳድረን ነበር።...more4minPlay
November 02, 2023የፕሪቶሪያው ስምምነት አንደኛ ዓመት እና የህዝብ አስተያየትከተፈረመ ዛሬ ድፍን አንድ ዓመት የሞላው ሰሜን ኢትዮጵያ ውስጥ በትግራይ ኃይሎች እና በኢትዮጵያ መንግስት ኃይሎች መካከል ይደረግ የነበረውን ጦርነት ያበቃው ስምምነት በብዙ መልኩ በህዝብ ይነሳል፡፡ ስምምነቱ በአከባቢው ደም አፋሳሹን ጦርነት በመግታት ረገድ ያበረከተውን አስታዋጽኦ አጉልተው የሚያነሱ በርካቶች ናቸው፡፡...more4minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,996 episodes available.