Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,997 episodes available.
October 30, 2023በአማራ ክልል ንፁሃን በድሮን ድብደባ ተገድለዋል - ኢሰመኮበአማራ ክልል ለወራት በቀጠለው የትጥቅ ግጭት ምክንያት ድሮንን ጨምሮ በከባድ መሣሪያዎች በተሰነዘሩ ጥቃቶች በሲቪል ሰዎች ላይ ሞት እና የአካል ጉዳት መድረሱን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። በደብረ ማርቆስ በደምበጫ እንዲሁም በሰሜን ሸዋ የአንድ ዓመት ከሰባት ወር ሕፃንን ጨምሮ በርካታ ሲቪሎች ተገድለዋል።...more5minPlay
October 30, 2023ኢትዮጵያ በስብዓዊ መብት ቀውስ ላይ ነች መባሉየፕሮፊሰር መስፍን ወልደ ማሪያም መታሰቢያ ፈውንዴሽን ባዘጋጀው ጉባዔ «ኢትዮጵያ በስብዓዊ መብት ቀውስ ላይ ነው ያለችው» ተባለ። በጉባኤዉ የፖለቲካ ችግርና ልዩነትን በሰለጠነ መንገድ በሰላምና በንግግር ለመፍታት አቅምና ሞራል ያጡ ፖለቲከኞች በሚፈጥሩት ችግር አሁንም በየአካባቢው ጦርነት እየተካሄደ ሰው እየሞተና ህዝቦች እየተቸገሩ ነዉ።...more4minPlay
October 24, 2023ወደ ጋምቤላ የሚሰደዱ ደቡብ ሱዳናዉያን ቁጥር እየጨመረ ነዉ ተባለከደቡብ ሱዳን ግጭት በመሸሽ ወደ 9ሺ የሚጠጉ ሰዎች ወደ ጋምቤላ ክልል መሻገራቸውን የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ስደተኞቹ በጋምቤላ ክልል ፒኝዶ በተባለ ቦታ ተጠልለው እንደሚገኙ አገልግሎቱ አስታዉቋል፡፡ ወደ ኢትዮጵያ የሚሻገሩ የደቡብ ሱዳን ስደተኞች ቁጥር ሊጨምር እንደሚችልም ተገልጸዋል፡፡...more4minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,997 episodes available.