Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,996 episodes available.
December 06, 2023አሳሳቢዉ የኮሌራ በሽታ ወረርሽኝ በሶማሌ ክልልበሶማሌ ክልል አስር ወረዳዎች እና ሁለት ከተሞች በተከሰተ የኮሌራ ወረርሽኝ 38 ሰዎች መሞታቸውን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። ችግሩ በተከሰተባቸው አካባቢዎች አስፈላጊው መድሀኒት ፣ ባለሞያ እና ሌሎች ቁሳቁሶች መላካቸውን እና በመንግስት ተቋማት እና በግብረ ሰናይ ድርጅቶች የወረርሽኙን ጉዳት ለመቀነስ የሚረዳ ርብርብ እየተደረገ መሆኑም ተመልክቷል።...more5minPlay
November 27, 2023የከፋ ረሃብ አደጋ በትግራይበትግራይ አበርገለ የጭላ ወረዳ ብቻ 46 ሰዎች በረሃብ ምክንያት መሞታቸው ተገለፀ። በወረዳው ካለፈው ዓመት ወዲህ ዝናብ ባለመዝነቡና በሌሎች ምክንያቶች ከፍተኛ ረሃብ ተከስቷል። ባሉት 5 ወራት ብቻ በትግራይ አበርገለ የጭላ ወረዳ 46 ሰዎች በረሃብ ምክንያት ሲሞቱ ሌሎች ከ95 ሺህ በላይ ደግሞ ከፍተኛ አደጋ ላይ መሆናቸው ገልጿል።...more5minPlay
November 27, 2023ሱዳን በወረራ የያዘችው የኢትዮጵያ መሬት ጉዳይመንግሥት ሱዳን በሰሜን ጦርነት ወቅት በወረራ የያዘችውን የኢትዮጵያ መሬት በድርድር ለማስመለስ የሱዳንን ከጦርነት መውጣት እና ሰላም መሆን እየጠበቀ መሆኑን ማስታወቁ "ሱዳን ሰላም የሚሆነው መቼ ነው" የሚለውን ጥያቄ እርግጠኛ ሆኖ መመለስ ስለማይቻል የቀረበው ምክንያት ከመርህ አንፃር አሳማኝ አለመሆኑ ተገለፀ።...more5minPlay
November 27, 2023ከሰላም ስምምነቱ መደናቀፍ በኋላ የቀጠለው የኦሮሚያ ግጭትበኢትዮጵያ መንግስት እና (ኦነግ-ኦነሰ) ብሎ በሚጠራው ታጣቂ ቡድን መካከል በታንዛንያ ዳረሰላም ሲካሄድ የቆየው የሰላም ስምምነት መክሸፉን ተከትሎ በኦሮሚያ የሚታየዉ ግጭት መቀጠሉን ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ ነዋሪዎች እንዳሉት ተስፋ የተጣለበት የሰላም ድርድር ከተደናቀፈ ወዲህ ግጭት አለመረጋጋቱ ቀጥሏል፡፡...more5minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,996 episodes available.