Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,996 episodes available.
January 01, 2024የታኅሳስ 22 ቀን 2016 ዜና መጽሔትበኢትዮጵያ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶች ቁጥራቸው ብቻ ሳይሆን አሰቃቂነታቸው ጭምር እየበረታ ነው። ሙሽራ ልጃቸው ተቃጥሎ የተገደለባቸው አባት “አመድ ነው ሰብስበን የቀበርንው” እያሉ ነው። በአዲስ አበባ የተለያዩ ወንጀሎች በመፈጸም የተጠረጠሩ ከ5 ሺሕ በላይ ሰዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ፖሊስ አስታወቀ። የፌድራል መንግሥት በትግራይ የተከሰተው ድርቅ እና ረሐብን አስመልክቶ የመንግሥት ኮምዩንኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ለገሠ ቱሉ የሰጡትን መግለጫ እንዲያርም የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ጠየቀ። የብሪክስ መስፋፋት ተጽዕኖውን እንደሚያሳድገው ቢታመንም ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ለሀገራቸው በሚኖረው ፋይዳ ላይ ጥያቄ አላቸው።...more20minPlay
December 25, 2023የታኅሳስ 15 ቀን 2016 ዜና መጽሔትየትግራይ ነጻነት ፓርቲ፣ አረና ትግራይ ለሉዓላዊነት እና ዴሞክራሲ፣ ሳልሳይ ወያነ ትግራይ እና የትግራይ ብሔራዊ ሸንጎ (ባይቶና) ኪዳን ለሥር ነቀል ለውጥ የተባለ ጥምረት መሰረቱ። በአማራ ክልል በዋግሕምራ ብሔረሰብ አስተዳደር እና በሰሜን ጎንደር ዞኖች በተከሰተ ድርቅ ከ85 ሺሕ በላይ የቤት እንስሳት መሞታቸውን የየአካባቢዎቹ ባለሥልጣናት ገለጹ። በሐድያ ዞን የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ላልተቀጠሩ ሠራተኞች ደሞዝ ይከፍላሉ ሲሉ ነዋሪዎች ወነጀሉ።...more14minPlay
December 19, 2023የአማራ ክልላዊ መንግስት የሰላም ጥሪዉን ማራዘሙየአማራ ክልላዊ መንግስት ዳግም ለ 7 ቀናት የሚቆይ የሰላም ጥሪ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የክልሉ መንግስት ጥሪውን ያስተላለፈው፣ ከዚህ በፊት የተሰተው የ7 ቀናት የሰላም ጥሪ በቂ ባለመሆኑ ነው ብሏል፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ በአንዳንድ የክልሉ አካባቢዎች ውጊያዎች እንደነበሩና አሁንም እንደቀጠሉ ከየአካባቢው የሚደርሱን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡...more5minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,996 episodes available.