Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ኢትዮጵያን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ እንግዶች እና በተለያዩት የዓለም ሀገሮች ከሚገኙት ወኪሎቻችን ጋ የምናካሂደውን እና በየሣምንቱ እሁድ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከአሥር ደቂቃ ላይ የሚተላለፈውን የውይይት ዝግጅት ያዳምጡ።... more
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 486 episodes available.
May 24, 2026ዉይይት፣ የኢትዮጵያ አጠቃላይ ምርጫ የሐገሪቱን ችግሮች ለማቃለል ይፈይድ ይሆን?ከተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች አንዳዶቹ የፓርቲነት ፍቃድ ላለማጣት ሲሉ ብቻ የሚወዳደ,ሩ እንዳሉ አስታዉቀዋል።የኢትዮጵያን ምርጫ ሒደትና ሁኔታን የሚከታተሉ አስተያየት ሰጪዎች ደግሞ የዘንድሮዉን ምርጫ «ለገዢዉ ፓርቲ ሕጋዊ ዕዉቅና ለመስጠት ያለመ የታይታ» ምርጫ ይሉታል።የኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት ግን የምርጫዉ የእስካሁን ሒደት የዴሞክራሲያዊ ሥርዓትንና የሕዝብ ተሳትፎን ያሰፋ በማለት ያወድሱታል...more42minPlay
May 17, 2026እንወያይ፤ የመናገር ነጻነት እና የጋዜጠኝነት ፈተናዎች በኢትዮጵያኢንተርናሽናል ሚዲያ ሰፖርት በቅርቡ ይፋ ባደረገው የዳሰሳ ጥናት "የፖለቲካ እና የግጭት ኹኔታዎች ጋዜጠኞች ላይ "ብሔራዊ ጥቅም" በሚል ሽፋን በጋዜጠኞች ላይ የደኅንነት አደጋዎችን ለመፍጠር በመደበኛነት ሥራ ላይ መዋላቸውን ጠቅሷል። የጥናት ግኝቱ ጋዜጠኞች " ዛቻ፣ እሥር፣ አፈና፣ የግዳጅ መሰወር እና ዝርፊያ" እንደተፈፀመባቸው አትቷል።...more47minPlay
May 03, 2026የሰባተኛው የኢትዮጵያ ጠቅላላ ምርጫ ዝግጅትና ተግዳሮቶቹከ20 በላይ ሀገራዊ እና ከ40 በላይ ክልላዊ ፓርቲዎች ይሳተፉበታል የተባለው ሰባተኛው የኢትዮጵያ ጠቅላላ ምርጫ ሊካሄድ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የጊዜ ሰሌዳ መሠረት የአንድ ወር ጊዜ ነው የቀረው። ቦርዱ በስድስት ክልሎች «የፀጥታ እና አስቻይ የፖለቲካ ምህዳር»ን እንዲገመግም ያደራጀውን ቡድን ማሰማራቱን ባለፈው ሳምንት አስታውቋል።...more46minPlay
April 26, 2026የእሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ኢራን ጦርነት ዳፋ ለኢትዮጵያ፦ እንወያይየእሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ኢራን ጦርነት የተኩስ አቁሙ ቢራዘምምም በሆርሙዝ ሰርጥ ኢራን ቁጥጥሯን በማጥበቋ እና ዩናይትድ ስቴትስም በኢራን ወደቦች ላይ የጣለችው ገደብ ባለመነሳቱ ውጥረቱ አይሎ ቀጥሏል ። ለመሆኑ ይህ የመካከለኛው ምሥራቅ ውጥረት መቀጠሉ ኢትዮጵያ ላይ ያሳደረው ጫና እንዴት ይቃኛል? ሙሉውን ውይይት ያድምጡ ።...more44minPlay
April 19, 2026የጄነራል ታደሰ ወረደ ሹመት መራዘም ለክልሉ መፍትሔ ወይስ ሌላ ቀውስ ?ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ባለፈው ሣምንት የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ሌፍተናንት ጄኔራል ታደሰ ወረደን የሥልጣን ዘመን ለተጨማሪ አንድ ዓመት እንዳራዘሙ ጽህፈት ቤታቸው አስታውቋል። የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት በገታው ግጭት የማቆም ሥምምነት ለተቋቋመው ጊዜያዊ አስተዳደር ሉቴናንት ጄኔራል ታደሰ ሁለተኛ ፕሬዝደንት ናቸው።...more48minPlay
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 486 episodes available.