How do laws change in Australia? Through Rodney Croome’s campaigns for human rights and marriage equality, learn how personal stories, community action, courts and parliament can help change the law, and why the process can take time. - አውስትራሊያ ውስጥ ሕጎች የሚለወጡት እንደምን ነው? በሮድኒ ክሩም የሰብዓዊ መብቶችና የጋብቻ እኩልነት የቅስቀሳ ዘመቻ አማካይነት፤ ግለ ታሪኮች፣ ማኅበረሰባዊ ድርጊቶች፣ ፍርድ ቤቶችና ፓርላማ እንደምን ሕግ እንደሚለወጥና ሂደቱም ስለምን ጊዜ ወሳጅ እንደሆነ ይረዱ።
How Australia Works is an SBS podcast that uses real stories and clear explanations to help you understand how government work in Australia, how laws are made and changed, and how you can have a say. Listen to the series and find shorter versions in 60 languages on the How Australia Works main page. - አውስትራሊያ እንደምን እንደምትተገበር እውነተኛ ታሪኮችን ነቅሶ፤ አውስትራሊያ ውስጥ መንግሥት እንደምን እንደሚሠራ፣ ሕጎች እንደምን እንደሚቀረፁና እንደሚሻሻሉ፣ እንደምን አተያዮን ማጋራት እንደሚችሉ ግንዛቤን የሚያስጨብጥዎ የSBS ፖድካስት ነው። ተከታትይ ክፍለ ዝግጅቶችንና አጭር ክፍለ ዝግጅቶችን በ60 ቋንቋዎች አውስትራሊያ እንደምን እንደምትተገብር ዋነኛ ገፅ ላይ አግኝተው ያድምጡ።