
Sign up to save your podcasts
Or


ዶ/ር ታዬ ዘገየ፤ የኢትዮጵያ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) ሊቀመንበርና፤ ወ/ሮ ጽጌረዳ ሙሉጌታ፤ የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ መድኅን ፓርቲ (መድኅን) እና የኢትዮጵያ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) ምክትል ሊቀመንበር፤ ስለ አራተኛው የሸንጎ ጉባኤ ይናገራሉ።
አቶ ወንድሙ በቀለ እ.ኢ.አ. በ1953 ዓ.ም. የመብራት ኃይል (ኤሌክትሪክ) ቡድን መሥራች ናቸው። ቡድናቸውን በተጫዋችነትና አሰልጣኝነትም አገልግለዋል፤ ሲልም ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአንደኛው የአፍሪካ ዋንጫ ሱዳን ላይ ተጫውተዋል። ሁለት ወንዶች ልጆቻቸውን ኢርሚያስ ወንድሙንና ሰሎሞን ወንድሙን በእግራቸው ተክተው ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋችነት አብቅተዋል።
በወርኃ ኦገስት የፊልም ዳይሬክተር ዓቢይ አየለና የእግር ኳስ አሰልጣኝ አስፋው ሳህሉ፤ የአቶ ወንድሙን አስገራሚና ድንቅ ግለ ታሪክን በዶክሜንታሪ ፊልም ቀርጸው ለአገራዊ አስተዋጽኦዎቻቸው የምሥጋና ክብርና ሞገስን አላብሰዋቸዋል።
ከባድ አደጋም ይሁን ትንሽ ጭረት፤ የትራፊክ አደጋ ሲገጥም ምን መደረግ አንዳለበት ጥብቅ ደንቦች አሉ።
Feature by Wolfgang Mueller
ከባድ አደጋም ይሁን ትንሽ ጭረት፤ የትራፊክ አደጋ ሲገጥም ምን መደረግ አንዳለበት ጥብቅ ደንቦች አሉ።
Feature by Wolfgang Mueller
ዶ/ር በያን አሶባ፤ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዴግ) የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና ቃል አቀባይ፣ አቶ ገለታው ዘለቀ፤ የኢትዮጵያ የውውይትና መፍትሔ መድረክ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም ጸሐፊ፣ ዶ/ር አብርሃም ዓለሙ፤ የኢትዮጵያ የውይይትና መፍትሔ መድረክ አባል፤ በኢፌዴሪ ሚኒስትሮች ምክር ቤት በተመከረበት የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ላይ የሚኖረውን ልዩ ጥቅም በያዘው ረቂቅ አዋጅ ላይ ያሏቸውን አተያዮች ያንጸባርቃሉ።
ዶ/ር በያን አሶባ፤ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዴግ) የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና ቃል አቀባይ፣ አቶ ገለታው ዘለቀ፤ የኢትዮጵያ የውይይትና መፍትሔ መድረክ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም ጸሐፊ፣ ዶ/ር አብርሃም ዓለሙ፤ የኢትዮጵያ የውይይትና መፍትሔ መድረክ አባል፤ በኢፌዴሪ ሚኒስትሮች ምክር ቤት በተመከረበት የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ላይ የሚኖረውን ልዩ ጥቅም በያዘው ረቂቅ አዋጅ ላይ ያሏቸውን አተያዮች ያንጸባርቃሉ።
ፕሮፌሰር በረከት ሃብተ ስላሴ፤ ስለ አዲሱ ታሪካዊ ልብወለድ መጽሐፋቸው “DELIVERANCE: A Tale of Colliding Passions and Muse of Forgiveness” ይናገራሉ።
ፕሮፌሰር በረከት፤ በቀዳማዊ አጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የነበሩ ናቸው።
አቶ ታዘበው አሰፋ፤ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ (አዴኃን) የውጪ አገር ሥራ አመራር ኮሚቴ ሊቀመንበር፤ ስለ አዴኃን ዓላማና ሚና ይናገራሉ።
አባባ ተስፋዬ ሳህሉ፤ በወርሃ ኦገስት መጀመሪያ ከዚህ ዓለም ለዘለዓለሙ ተለይተዋል። ታላቅ የመድረክ ሰውነታቸውን ለመዘከር ጁላይ 31, 2017 አስተላልፈነው የነበረውን ቃለ ምልልስ በከፊል እነሆን።
From the publisher's feed
Ranked by our users in the last 21 days

10 Listeners

9 Listeners

111,856 Listeners

0 Listeners

1 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

3 Listeners

0 Listeners

1 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners