Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ዶይቼ ቬለ የዕለቱን ዋና ዋና ዜናዎች ከኢትዮጵያ እና ከመላው ዓለም በየቀኑ ያቀርባል። የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ፖለቲካዊ እና ኤኮኖሚያዊ ጉዳዮችን ጨምሮ የመላው ዓለምን ውሎ የተመለከቱ ጠቃሚ መረጃዎች በሰባቱም የሣምንቱ ቀናት ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከዶይቼ ቬለ ያድምጡ። የዶይቼ ቬለን ዜናዎች በአፕል ፖድካስት... more
FAQs about የዓለም ዜና:How many episodes does የዓለም ዜና have?The podcast currently has 2,859 episodes available.
February 25, 2024የየካቲት 17 ቀን 2016 የዓለም ዜናየኦሮሞ ነጻነት ግንባር በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን ዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም የተፈጸመ ግድያ “በገለልተኛ አካል እንዲጣራ” ጥሪ አቀረበ። ኤኮዋስ በኒጀር ላይ ከተጣሉ ማዕቀቦች የተወሰኑትን አነሳ። የደቡብ አፍሪካው ገዢ ፓርቲ የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ ደጋፊዎች የጫነ ተሽከርካሪ ዛሬ ጠዋት በገጠመው አደጋ ዘጠኝ ሰዎች ሞቱ። የቀድሞው የናሚቢያ ፕሬዝደንት ሐጌ ጋይንጎብ ሥርዓተ-ቀብር ዛሬ እሁድ ተፈጸመ። በፓሪስ የተካሔደ ውይይት ሐማስ ታጋቾችን እንዲለቅ እና በጋዛ ተኩስ እንዲቆም ሊያደርግ ወደሚችል ሥምምነት ሊያመራ እንደሚችል “መግባባት” መኖሩን አሜሪካ አስታወቀች።...more9minPlay
February 23, 2024የዐርብ የካቲት 15 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የዓለም ዜናየዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም አራት መነኮሳት በታጣቂዎች ተገደሉ፤ ሕወሓት 2 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላቱን አባረረ፤ የአንጋፋው ድምፃዊ የጌታቸው ካሳ የቀብር ሥነ ሥርዓት ዛሬ ተፈጸመ፤ ኬኒያዊው የማራቶን ጀግና ኬልቪን ኪፕቱም ተቀበረ፤ በእሳት አደጋ ቢያንስ አምስት ሰዎች ሞተዋል፤ ኦዲሴየስ መንኲራኲር ጨረቃ ላይ በስኬት አረፈች...more9minPlay
February 22, 2024የዓለም ዜና፤ የካቲት 14 ቀን 2016 ዓ.ም ሃሙስአርስተዜና፤ የአማራ ክልል ምክር ቤት የአቶ ዮሐንስ ቧያለውን ያለመከሰስ መብት አነሳ። በዓለም ዙሪያ የተፈናቀሉ ህፃናት ቁጥር ከሦስት ዓመታት ወዲህ በእጥፍ መጨመሩ ተመለከተ ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የፓርቲውን ህልውና እየተፈታተነ ይገኛል “ ሲል የሲዳማ ፌዴራሊስት ፓርቲ «ሲፌፓ» አስታወቀ ። ቱርክ ለሶማሊያ የባህር አገልግሎት የፀጥታ ድጋፍን በመስጠት አገሪቱ የዉኃ ግዛትዋን እንድትጠብቅ ድጋፍ ታገኛለች ሲል የቱርክ መከላከያ ሚንስትር አስታወቀ።...more10minPlay
February 21, 2024የየካቲት 13 ቀን 2016 ዓ.ም. የዓለም ዜናሶማሊያ በዛሬው ዕለት ከቱርክ ጋር የመከላከያ ስምምነት መፈራረሟን አስታወቀች። ዩናይትድ ስቴትስ የተመድ እስራኤልን ከፍልስጤም ግዛት የደህንነት ዋስትና ሳይሰጣት በሕግ አስገድዶ ሊያስወጣ እንደማይገባ አሳሰበች።በሕንድ የገበሬዎች ተቃውሞ ተጠናክሮ ቀጥሏል። ብራስልስ፤ የአውሮጳ ሕብረት በሩሲያ ላይ አዲስ ማዕቀብ አጸደቀ።አዲስ አበባ፤ አንጋፋው የሙዚቃ ሰው ጌታቸው ካሣ አረፈ።...more11minPlay
FAQs about የዓለም ዜና:How many episodes does የዓለም ዜና have?The podcast currently has 2,859 episodes available.