ዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

Download on the App Store

ዜና መጽሔት episodes

  • ሚያዝያ 27 ቀን 2017 የዜና መጽሔት
    84ኛው የጥንታዊት ኢትዮጵያ አርበኞች የድል በዓል፣ በፕሪቶሪያ ስምምነት መሰረት ሕጋዊ ሰውነቱ እንዲመለስለት የጠየቀዉ ህወሓት፣ የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት እርዳታ መቋረጥና ተፅዕኖው፣ በትራምፕ አስተዳደር መብት የተነፈጉት የአሜሪካ ድምፅና ሌሎች የዓለምአቀፍ ሚዲያ ተቋማት
    20 min
  • የዐርብ ሚያዝያ 24 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የዜና መጽሔት
    የዜና መፅሔት ጥንቅራችን የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲ መግለጫና የኤርትራ ተቃውሞ የሚለውን ዘገባ ያስቀድማል።ዜና መፅሔቱ የዉጪ ባለሐብቶች ኢትዮጵያ ዉስጥ ቋሚ ንብረት እንዲኖራቸዉ የሚፈቅደዉ ረቂቅ ደንብ ያስከተለዉ ተስፋና ሥጋት፣ የትግራይ የሲቢል ማሕበራት በክልሉ ጊዚያዊ አስተዳደር ላይ ያሰሙት ቅሬታና ሱዳን የሰፈሩ ኢትዮጵያዉያን ሥደተኞች የገጠማቸዉ ፈተናን የሚቃኙ ዘገቦችንም ያስተነትናል።
    17 min
  • የሚያዚያ 22 ቀን 2017 የዜና መፅሔት
    የዕለቱ መጽሔታችን አራት ርዕሰ ጉዳዮችን በቅደም ተከተል ያስደምጣል። አቶ ጌታቸው ረዳ የሚመሩት የህወሃት ክንፍ ወደ አዲስ የፖለቲካ ፓርቲነት እያመራ ስለመሆኑ ፤ ብርጌድ ንሃመዱ ተብሎ የሚታወቀው የኤርትራ መንግስት ተቃዋሚ ቡድን አዲስ አበባ ውስጥ ቢሮ ስለመክፈቱ ፤ በአማራ ክልል የመጓጓዣ ዋጋ ከታሪፍ በላይ መጠየቁ በነቃሪው ላይ ምሬት መፍጠሩ ፤ እንዲሁም በክልሉ ለአይን ሞራ ግርዶሽ የተጋለጡ የህብረተሰብ ክፍሎች ህክምና ማግኘታቸውን የተመለከቱ ዘገባዎች በዝርዝር የሚቀርቡ ርዕሰ ጉዳዮቻችን ናቸው ።
    18 min
  • የሚያዝያ 20 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    የግጭት ተጋላጭነት ምክንያቶችና የሰላም ሚኒስቴር ማብራሪያ
    የገቢ አጠቃቀም ተግዳሮት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል
    የትግራይንና የአማራ ህዝቦች ለሰላማቸዉ በጋራ ሊሰሩ ይገባል መባሉ
    በኢትዮጵያ የከተማ ወባ አማጭ የሆኑ ትንኞችን ለመከላከል እየተደረገ ያለ ምርምር
    18 min
  • የሚያዝያ 17 ቀን 2017 ዓ.ም የዜና መፅሔት
    ከተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው አማራ ክልል ውስጥ በመጠለያ የሚገኙ ወገኖች አቤቱታ፤
    ጅቡቲ በሕገወጥ መንገድ በግዛቷ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ልታባርር መሆኑን ይፋ ማድረጓ፤
    እንዲሁም ሥርዓተ ቀብራቸው ነገ የሚፈጸመው የካቶሊክ ቤተክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስን ስንብት የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል የዜና መጽሔት።
    15 min
  • DW Amharic የሚያዝያ 16 ቀን 2017 የዜና መጽሔት
    የኢትዮጵያ የጤና ባለሙያዎች የደመወዝና የቅማጥቅም ጥያቄ የዓለም የምግብ መርሐ-ግብር በኢትዮጵያ ሰብአዊ ድጋፍ ስለሚፈልጉ ሰዎች ላወጣው መግለጫ የመንግሥት ምላሽ፣ በትግራይ በቅርቡ ሥራ የጀመረው አዲሱ ጊዜያዊ አስተዳደር «ሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊ የትግል መንገዶችን እየዘጋ ነው» ሲሉ በክልሉ የሚንቀሳቀሱ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ገለፁ። ቦይንግ አፍሪካ ውስጥ ሁለተኛው የሆነውን ጽሕፈት ቤቱን አዲስ አበባ ውስጥ ከፈተ
    19 min

About ዜና መጽሔት

From the publisher's feed

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ…