Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,843 episodes available.
December 08, 2023የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን ያማረረው የትራንስፖርት አገልግሎትከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱ የሚነገርለት የአዲስ አበባ የትራንስፖርት ችግር እልባት ያላገኘ እና እያደገ የመጣውን የከተማዋ ነዋሪዎች ቁጥርን ያላገናዘበ ነው በሚል ይተቻል። የከተማዋ ነዋሪዎች በመንገዶች መጨናነቅ መንገድ ላይ ከሚያቃጥሉት ጊዜ በተጨማሪ ትራንስፖርት ለመጠበቅም በቀን ውስጥ ሰዓታትን እንደሚያሳልፉ በምሬት ይገልጻሉ፡፡...more4minPlay
December 08, 2023ለእሑድ ኅዳር 30 የተጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ተራዘመየፊታችን እሑድ ኅዳር 30 ቀን 2016 ዓ.ም. አዲስ አበባ ውስጥ ሊካሄድ የታቀደው ሰላማዊ ሰልፍ ለሌላ ጊዜ መራዘሙን አስተባባሪ ኮሚቴው አስታውቋል።ኮሚቴው ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ሰልፉ ለሌላ ጊዜ የተላለፈው መንግስት አራት የሰልፉ አስተባባሪ ኮሚቴን ማሰሩን ጨምሮ «አሉታዊ» የተባሉ እርምጃዎች በመወሰዳቸው ነው ብሏል፡፡...more5minPlay
December 08, 2023በአሜሪካ የሪፐብሊካን ፓርቲ ፕሬዚዳታዊ ዕጩዎች ክርክርበአሜሪካ ቀጣዩ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የሪፐብሊካን ፓርቲውን ለመወከል የቀረቡ ዕጩዎች የመጨረሻውን ክርክር ሰሞኑን በአላባማ አካሂደዋል።በመጭው የሀገሪቱ ምርጫ ይወዳደራሉ ተብለው የሚጠበቁት የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ግን በአላባማው ክርክር አልተሳተፉም ተብሏል።...more4minPlay
December 06, 2023እሑድ በአዲስ አበባ የተጠራው ሰላማዊ ሰልፍ እና የገጠመው ስጋትየፊታችን እሑድ ኅዳር 30 ቀን 2016 ዓ.ም. ጦርነት ይቁም ሰላም ይሰፈን በሚል መሪ ሃሳብ አዲስ አበባ ውስጥ የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ መቅረቡ ተገለጸ። ሰልፉ የተጠራውም በፖለቲከኞች፣ ሲቪል ተቋማት እና በጎ ፈቃደኛ ግለሰቦች ነው ተብሏል። ይሁንና የሰልፉ አዘጋጆች ከመንግስት ሰልፉ እንዳይካሄድ ማስፈሪሪያ ደርሶናል ይላሉ።...more4minPlay
December 06, 2023በማንነት ላይ ያነጣጠር ጥቃት ቀጥሏል መባሉበኦሮሚያ ክልል በወለጋና በአርሲ ዞኖች ምእመኖቻቸዉ እና አገልጋዮቻቸዉ በታጣቂዎቸ በግፍ እንደተገደሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን እና የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስትያን ገለፁ። ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል በአርሲ ዞን ዘጠኝ ምእመኖች እንዲሁም በቄለም ወለጋ 9 አገልጋዮቿ መገደላቸዉን ተገልጿል።...more5minPlay
December 06, 2023በአማራ ክልል ድርቅ ያስከተለዉ ቀዉስበአማራ ክልል ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች ከፍተኛ ማህበራዊ ቀውስ እየተፈጠረ እንደሆነ በድርቅ በተጠቁ አካባቢዎች የሚኖሩ አርሶ አደሮች ተናገሩ። የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በሰሜን ጎንደር ዞን 3 ወረዳዎች ባደረገው ጥናት ሰዎችና እንስሳት መሞታቸውን ማረጋገጡን አስታውቋል። በዞኑ 6 ወረዳዎች ከፍተኛ ድርቅ መከሰቱም ተመልክቷል።...more5minPlay
December 06, 2023አሳሳቢዉ የኮሌራ በሽታ ወረርሽኝ በሶማሌ ክልልበሶማሌ ክልል አስር ወረዳዎች እና ሁለት ከተሞች በተከሰተ የኮሌራ ወረርሽኝ 38 ሰዎች መሞታቸውን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። ችግሩ በተከሰተባቸው አካባቢዎች አስፈላጊው መድሀኒት ፣ ባለሞያ እና ሌሎች ቁሳቁሶች መላካቸውን እና በመንግስት ተቋማት እና በግብረ ሰናይ ድርጅቶች የወረርሽኙን ጉዳት ለመቀነስ የሚረዳ ርብርብ እየተደረገ መሆኑም ተመልክቷል።...more5minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,843 episodes available.