Sign up to save your podcasts
Or

የወቅቱን የኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታ አስመልክቶ የትውልደ-ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያን-አውስትራሊያውያን የተስፋና ስጋት አተያዮች። እርስዎም የውይይቱ ተሳታፊ ይሁኑ።
አቶ አክሊሉ ወንድአፈረው፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ የሥራ አመራር ኮሚቴ አባል፤ ስለ ሸንጎው ሰላማዊ የሽግግር ራዕይ ይናገራሉ።
የወቅቱን የኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታ አስመልክቶ የትውልደ-ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያን-አውስትራሊያውያን የተስፋና ስጋት አተያዮች። እርስዎም የውይይቱ ተሳታፊ ይሁኑ።
አቶ አቡላህ አግዋ፤ የኢትዮጵያ ሕብረ-ባሕል የሰብዓዊ መብቶች ኃይል ሊቀመንበርና አቶ ሰሎሞን ከበደ የኢትዮጵያ ሕብረ-ባሕል የሰብዓዊ መብቶች ኃይል ዋና ጸሐፊ፤ ስለ ድርጅታቸው ሚናና ትልሞች ይናገራሉ።
አቶ ስለሺ ጥላሁን፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሽግግር ምክር ቤት ሊቀመንበርና ዶ/ር ኤርሚያስ ዓለሙ፤ የኤትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ የአመራር ኮሚቴ አባል፤ በቅርቡ ስለጠሩት ሁሉን ዓቀፍ የምክክር ጉባኤ ፋይዳ ይናገራሉ።
የወቅቱን የኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታ አስመልክቶ የትውልደ-ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያን-አውስትራሊያውያን የተስፋና ስጋት አተያዮች። እርስዎም የውይይቱ ተሳታፊ ይሁኑ።
የወቅቱን የኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታ አስመልክቶ የትውልደ-ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያን-አውስትራሊያውያን የተስፋና ስጋት አተያዮች። እርስዎም የውይይቱ ተሳታፊ ይሁኑ።
አቶ ሙሴ አብርሃም፤ የአገው ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) የውጭ ግንኙነት ኃላፊ፤ ስለ ፓርቲያቸው አላማና ሚናዎች፤ እንዲሁም ፓርቲያቸው በአገው ሕዝብ ስም አቅርቦት ስላለው የራስን ዕድል በራስ የመወሰን የክልላዊ መስተዳደር ጥያቄ ይናገራሉ።
ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት፤ ስለ ወቅታዊው የኢትጵያ ፖለቲካዊ አለመረጋጋት ሂደትና የሰማያዊ ፓርቲ ችግሮች ይናገራሉ።
የወቅቱን የኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታ አስመልክቶ የትውልደ-ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያን-አውስትራሊያውያን የተስፋና ስጋት አተያዮች። እርስዎም የውይይቱ ተሳታፊ ይሁኑ።
From the publisher's feed
Ranked by our users in the last 21 days

10 Listeners

9 Listeners

111,845 Listeners

0 Listeners

1 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

3 Listeners

0 Listeners

1 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners