Sign up to save your podcasts
Or

Zimbabwe is scrambling to contain an outbreak of typhoid.Efforts are being stepped up after at least nine deaths and more than 2,000 suspected cases of the bacterial infection nationwide last year.Feature by Sonja Heydeman
አቶ ታዬ ነገራ (ከዶ/ር መረራ ጋር ታስሮ የተፈታ)፣ ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም፤ የዶ/ር መረራ ጠበቃ፣ አቶ ሙላቱ ገመቹ፤ የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ ምክትል ፕሬዚደንትና፣ አቶ ገረሱ ቱፋ፤ የዓለም አቀፉ ዶ/ር መረራ ይፈቱ ግብረኃይል ሰብሳቢ ስለ ዶ/ር መረራ የእሥራት ሂደት፣ የሕጋዊ መብቶች ጥበቃ ዋስትና፣ እሥራቱ ሊያስከትላቸው ስለሚችሉት ፖለቲካዊና ዲፕሎማሲያዊ ተፅዕኖዎች ይናገራሉ።
ፕሮፌሰር ገብሩ ታረቀ፤ ስለ የቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊና የወቅቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የአገዛዝ ዘመናትና ሂደት ይናራሉ። ፕሮፌሰር ገብሩ “The Ethiopian Revolution: War in the Horn of Africa” እና “Ethiopia: Power and Protest: Peasant Revolts in the Twentieth Century” መጻሕፍት ደራሲ ናቸው።
አቶ አዳሙ ተፈራ፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፣ አቶ ሲሳይ ታደሰ፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ምክትል ፕሬዚደንት፣ አቶ መሐመድ ዩሱፍ፤ የቪክቶሪያ የስፖርትና ባሕል ፌዴሬሽን ምክትል ፕሬዚደንት፣ አቶ አማረ ዘውዴ፤ የቪክቶሪያ የስፖርትና ባሕል ፌዴሬሽን ዋና ጸሐፊ፣ አቶ ለማ ክብረ የቪክቶሪያ የስፖርትና ባሕል ፌዴሬሽን ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል፣ አቶ ደምስ ስዩም፤ የቀድሞው የቪክቶሪያ የስፖርትና ባሕል ፌዴሬሽን ፕሬዚደንት፣ አቶ ሲሳይ ከበደ፤ የቀድሞው የቪክቶሪያ የስፖርትና ባሕል ፌዴሬሽን ሥራ ስፈጻሚ ኮሚቴ አባል፤ መጪውን የ2016 የእግር ኳስ ቶርናመንት እንደምን የማኅበረሰቡ ማኅበርና የስፖርት ፌዴሬሽኑ በጋራ ማዘጋጀት እንደሚቻላቸው አተያይቸውን ያንጸባርቃሉ።

ፕሮፌሰር ገብሩ ታረቀ፤ ስለ የመጨረሻው የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ የአገዛዝ ዘመን ሚናዎች ይናገራሉ። ፕሮፌሰር ገብሩ “The Ethiopian Revolution: War in the Horn of Africa” እና “Ethiopia: Power and Protest: Peasant Revolts in the Twentieth Century” መጻሕፍት ደራሲ ናቸው።
ጋዜጠኛና ደራሲ ገነት አየለ፤ ስለ የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዚደንት መንግሥቱ ኃ/ማርያም የስደት ሕይወት ይናገራሉ። ጋዜጠኛ ገነት አየለ “የሌተናንት ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለ ማርያም ትዝታዎች” መጽሐፍ ደራሲ ናቸው።
From the publisher's feed
Ranked by our users in the last 21 days

10 Listeners

9 Listeners

111,856 Listeners

0 Listeners

1 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

3 Listeners

0 Listeners

1 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners