SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

Download on the App Store

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ episodes

  • Interview with Kassaw Tafere and Anteneh Mulugeta

     አቶ ካሣው ታፈረ፤ የቤተ-አማራና የአማራ ሕዝብ መድኅን ንቅናቄ ጥምረት ሊቀመንበር፤ አቶ አንተነህ ሙሉጌታ፤ የአማራ ሕዝብ መድኅን ንቅናቄ (አኅመን) ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የጥምረቱ ዋና ጸሐፊ፤ ስለ ድርጅቶቹ የጥምረት ዓላማና ፋይዳ ይናገራሉ።

    25 min
  • 2016 in Review: Emperors Yohaness IV – Menelik II

    ዶ/ር ተክለሃይማኖት ገብረሥላሴ፤ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህርና ተመራማሪ ስለ አጼ ዮሐንስ አራተኛ፤ ፕሮፌሰር ባሕሩ ዘውዴ፤ የኢትዮጵያ ታሪክ ተመራማሪና ደራሲ፤ ስለ ዳግማዊ አጼ ምኒልክ የአመራር ዘመናት ይናገራሉ።

    23 min
  • Interview with Ahmed El-Basheer

    አቶ አሕመድ ኢል-በሽር፤ በአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን - የዜጎችና ዲያስፖራ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር፤ ስለ ኮሚሽኑ ሚናና የአውስትራሊያ ጉብኝታቸው ዓላማ ይናገራሉ።

    7 min
  • Interview with Tekle Yeshaw

    አቶ ተክሌ የሻው፤ የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት ሊቀመንበር፤ ስለ አውስትራሊያ፣ የአውሮፓና ኒውዚላንድ ጉብኝታቸው ዓላማ፣ ስለ ድርጅቱ ሚናና የወደፊት ትልም፤ እንዲሁም ድርጅቱ ለህትመት ስላበቃው  “ምጽአተ ዐማራ” መጽሐፍ ይዘት ይናገራሉ።

    28 min
  • Settlement Guide: Australia’s First Peoples

    የአውስትራሊያ ቀዳማይ ሰዎች ሥልጣኔ በቅርቡ በተካሄደ አንድ ዓለም አቀፍ የተመራማሪዎች ቡድን ጥናት መሠረት 50,000 ዓመታትን ያስቆጠረ የዓለማችን ጥንታዊ ሕይወት ያለው ሥልጣኔ ነው።

    ይሁንና፤ ስለ ነባር ሕዝቦቹ ታሪክ አውስትራሊያውያን የሚያውቁት ጥቂት ነው።  

    በ2014ቱ የአውስትራሊያ ዕርቅ መልኪያ ሠንጠረዥ የሚያሳየው 30 ፐርሰንት ያህል አውስትራሊያውያን ብቻ ናቸው ስለ አቦርጂናልና ቶረስ ስትራይት ደሴት ባሕልና ታሪኮች ግንዛቤ አለን ያሉት።

    የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች ዝርያቸው የሚመዘዘው ከአቦርጂናልና ቶረስ ስትራይት ደሴት ነው፤ በ2011ዱ የሕዝብ ቆጠራ መሠረትም ብዛታቸው በድምሩ ከጠቅላላው የአገሪቱ ሕዝብ ሶስት ፐርሰንት ነው።

    የ1788ቱ የአውሮፓውያን ሠፈራ በምድሪቱ ጥንታዊ ባለቤቶች ላይ ተከታታይነት ያላቸው አግላይ ፖሊሲዎች የሰብዓዊ መብቶቻቸውን በብርቱ ጎድተዋል፤ የልማዶች፣ ባሕልና ቋንቋዎች ዘለቄታን አውከዋል።

     Feature by Amy Chien-Yu Wang 

    10 min
  • Settlement Guide: Australia’s First Peoples

    የአውስትራሊያ ቀዳማይ ሰዎች ሥልጣኔ በቅርቡ በተካሄደ አንድ ዓለም አቀፍ የተመራማሪዎች ቡድን ጥናት መሠረት 50,000 ዓመታትን ያስቆጠረ የዓለማችን ጥንታዊ ሕይወት ያለው ሥልጣኔ ነው።

    ይሁንና፤ ስለ ነባር ሕዝቦቹ ታሪክ አውስትራሊያውያን የሚያውቁት ጥቂት ነው።  

    በ2014ቱ የአውስትራሊያ ዕርቅ መልኪያ ሠንጠረዥ የሚያሳየው 30 ፐርሰንት ያህል አውስትራሊያውያን ብቻ ናቸው ስለ አቦርጂናልና ቶረስ ስትራይት ደሴት ባሕልና ታሪኮች ግንዛቤ አለን ያሉት።

    የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች ዝርያቸው የሚመዘዘው ከአቦርጂናልና ቶረስ ስትራይት ደሴት ነው፤ በ2011ዱ የሕዝብ ቆጠራ መሠረትም ብዛታቸው በድምሩ ከጠቅላላው የአገሪቱ ሕዝብ ሶስት ፐርሰንት ነው።

    የ1788ቱ የአውሮፓውያን ሠፈራ በምድሪቱ ጥንታዊ ባለቤቶች ላይ ተከታታይነት ያላቸው አግላይ ፖሊሲዎች የሰብዓዊ መብቶቻቸውን በብርቱ ጎድተዋል፤ የልማዶች፣ ባሕልና ቋንቋዎች ዘለቄታን አውከዋል።

     Feature by Amy Chien-Yu Wang 

    10 min
  • Interview with Eng. Solomon Gebreselassie

    ኢንጂነር ሰሎሞን ገብረሥላሴ፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ (አንድነት) ቃል አቀባይ፤ ድርጅታቸው  “ስለ ሽግግር መንግሥት አስፈላጊነት፣ አመሠራረትና ይዘት” በሚል መጠሪያ ስላቀረበው ሰነድ ያብራራሉ።

    28 min
  • Food imports wrongly labelled and malpractices in Indian stores

    ባለፈው ዓመት የSBS ራዲዮ ፓንጃቢ ፕሮግራም አድማጮች፣ ከመላው አውስትራሊያ የደቡብ እስያ ግርሰሪ ሱቆች ውስጥ የገዟቸውን ምግቦች አስመልክተው በኢሜይል፣ ፎቶግራፎችና የማኅበራዊ ሚዲያ አማካይነት ቅሬታቸውን ገልጠው ነበር።

    ምግቦቹም ሻጋታ ወይም መጥፎ ሽታ ያላቸው እንደሆኑ ተናግረዋል።

    የአድማጮቹን ቅሬታዎች ተመርኩዞም ፕሮግራሙ ለአንድ ወር የዘለቀ ምርመራ አድርጓል። 

     Package by Manpreet Kaur Singh and Shamsher Kainth 

    9 min
  • Interview with Obang Metho

    አቶ ኦባንግ ሜትሆ፤ የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዋና ዳይሬክተር፤ ስለ ኒውዝላንድና የአውስትራሊያ የጉዞ ዓላማቸው፣ እንዲሁም የወቅቱን የኢትዮጵያ ሁኔታ አስመልክተው ይናገራሉ። 

    29 min

About SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

From the publisher's feed

Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።

Best of SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

Ranked by our users in the last 21 days

More shows like SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

SBS Khmer - SBS ខ្មែរ by SBS

SBS Khmer - SBS ខ្មែរ

10 Listeners

SBS Somali - SBS Afsomali by SBS

SBS Somali - SBS Afsomali

9 Listeners

The Daily by The New York Times

The Daily

111,856 Listeners

A speaking centenary of immigration - مئوية هجرة تحكي by SBS

A speaking centenary of immigration - مئوية هجرة تحكي

0 Listeners

All Things Aussie - 闲话澳洲 by SBS

All Things Aussie - 闲话澳洲

1 Listeners

Harmony in the Fast - صحت مند رمضان by SBS

Harmony in the Fast - صحت مند رمضان

0 Listeners

روز بخیر آسترالیا! by SBS

روز بخیر آسترالیا!

0 Listeners

Like Us by SBS

Like Us

3 Listeners

አውስትራሊያ ስትገለጥ by SBS

አውስትራሊያ ስትገለጥ

0 Listeners

بودكاست التأمل by SBS

بودكاست التأمل

1 Listeners

Breaking Our Silence by SBS

Breaking Our Silence

0 Listeners

SBS Examines bằng tiếng Việt by SBS

SBS Examines bằng tiếng Việt

0 Listeners

ඕස්ට්‍රේලියාවේ ජීවත් වීමේදී දැනගත යුතු කරුණු by SBS

ඕස්ට්‍රේලියාවේ ජීවත් වීමේදී දැනගත යුතු කරුණු

0 Listeners

Nuestra Música by SBS

Nuestra Música

0 Listeners

Australia In Brazil - Austrália no Brasil by SBS

Australia In Brazil - Austrália no Brasil

0 Listeners

Why I Migrated to Australia - طريق الهجرة by SBS

Why I Migrated to Australia - طريق الهجرة

0 Listeners

Anzac Tales from Greece - Ιστορίες των Anzacs απ΄την Ελλάδα by SBS

Anzac Tales from Greece - Ιστορίες των Anzacs απ΄την Ελλάδα

0 Listeners

SBS Examines στα Ελληνικά by SBS

SBS Examines στα Ελληνικά

0 Listeners

Australië tot nu toe by SBS

Australië tot nu toe

0 Listeners

SBS 学英语 by SBS

SBS 学英语

0 Listeners

SBS Examines Thuɔŋjäŋ by SBS

SBS Examines Thuɔŋjäŋ

0 Listeners