
Sign up to save your podcasts
Or


ደራሲ ኅሩይ ተድላ ባይሩ፤ የቀድሞው የኤርትራ ነፃ አውጪ ግንባር (ELF) ምክትል ፕሬዚደንት፤ ስለ አዲሱ መጽሐፋቸው “ኢትዮጵያና ኤርትራ” ዋነኛ ጭብጦችና የኤርትራን ወቅታዊ ጉዳዮች አስመልክተው ይናገራሉ።
አቶ አበበ ቦጋለ፤ የአርበኞች ግንቦት 7 የፍትሕ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ የውጭ ግንኙነት ኃላፊ፤ ስለ ድርጅታቸው ወቅታዊ እንቅስቃሴዎች ይናገራሉ።
የሰብዓዊ መብቶች ቀስቃሽዋ ወ/ሮ አሳየሽ ታምሩ፤ ስለ ኢትዮጵያውያን ሴቶች ፖለቲካዊ፣ የማኅበራዊ ፍትሕና ሰብዓዊ መብቶች ተሣትፎና ሚናዎች ይናገራሉ።
More than a hundred people are reported dead after a Nigerian military jet mistakenly bombed a refugee settlement. Aid workers from Medicins Sans Frontieres (MSF) and the Red Cross were among the victims. The bombing took place at a camp in Rann, in Nigeria's northeast, near the border with Cameroon. Package by Brianna Roberts
በፐርዝ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ደብረ መድኃኒት መድኃኒዓለም፣ የደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርዔልና ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያናት መካከል ከጥቂት ወራት በፊት ከአራት ዓመታት በላይ የነበረው ልዩነት በዕርቀ ሰላም ተፈትቷል። በዚያም ሳይወሰኑ የዘንድሮውን 2017 በዓለ ጥምቀት በጋራ ለማክበር ወስነዋል።
ዶ/ር ግርማ ሞላ፤ የቀድሞው ሸምጋይ ቡድን አባል፣ አቶ ብሩክ የማ፤በፐርዝ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርዔልና ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያናት የሰበካ ጉባኤ ሊቀመንበር፤ አቶ ሽመልስ በልሁ፤ በፐርዝ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ደብረ መድኃኒት መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን የሰበካ ጉባኤ ጸሐፊ በዓለ ጥምቀቱን እንደም በጋራ ለማክበር እንደወሰኑና ለሕዝበ ክርስቲያኑና ለኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ያለውን ፋይዳ አስመልክተው ይናገራሉ።
Recent cases of domestic violent in migrant communities in Australia have highlighted the need for more awareness about support services. Family issues are often handled within the community, where religious leaders carry influence. A new program in New South Wales aims to give church leaders better guidance on what to do if family violence is reported in their community. Package by Naomi Selvaratnam
Nana Akufo-Addo has been sworn in as Ghana's president in a ceremony attended by dozens of African leaders.The ceremony sealed a rare peaceful transfer of power in a region plagued by political crises.Feature by Sonja Heydeman
From the publisher's feed
Ranked by our users in the last 21 days

10 Listeners

9 Listeners

111,856 Listeners

0 Listeners

1 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

3 Listeners

0 Listeners

1 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners