
Sign up to save your podcasts
Or


አቶ ቴዎድሮስ መለሰ፤ የዓለም አቀፍ የቤተሰብ መርሃ ግብር ፌዴሬሽን (IPPF) ፕሬዚደንት፤ የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያን ጨምሮ ስለ ፌዴሬሽኑ ዓለም አቀፋዊ ሚናዎችና አስተዋጽኦዎች ይናገራሉ።
ዶ/ር ካሣ ከበደ፣ አምባሰደር ግርማ ይልማ፣ የቀድሞው የግብርና ሚኒስትር ዘገየ አስፋው፣ አምባሳደር አባቢያ አባጆቢር፣ ዶ/ር ግርማ አውግቸው ደመቀ፣ ዶ/ር ዳንኤል ካሣሁንና አቶ ፍቅሬ (ራያ) ረታ፤ የአቶ አሰፋ ጫቦ ህልፈተ ህይወትን አስመልክተው ትውስታዎቻቸውን ነቅሰው ይናገራሉ። የአቶ አሰፋ ጫቦ ታናሽ እህት ወ/ሮ ግንብነሽ ጫቦና ልጃቸው ወ/ሮ እመቤት አሰፋ ጫቦ ለኢትዮጵያውያን ምስጋና ያቀርባሉ።
ዶ/ር ካሣ ከበደ፣ አምባሰደር ግርማ ይልማ፣ የቀድሞው የግብርና ሚኒስትር ዘገየ አስፋው፣ አምባሳደር አባቢያ አባጆቢር፣ ዶ/ር ግርማ አውግቸው ደመቀ፣ ዶ/ር ዳንኤል ካሣሁንና አቶ ፍቅሬ (ራያ) ረታ፤ የአቶ አሰፋ ጫቦ ህልፈተ ህይወትን አስመልክተው ትውስታዎቻቸውን ነቅሰው ይናገራሉ። የአቶ አሰፋ ጫቦ ታናሽ እህት ወ/ሮ ግንብነሽ ጫቦና ልጃቸው ወ/ሮ እመቤት አሰፋ ጫቦ ለኢትዮጵያውያን ምስጋና ያቀርባሉ።
ዶ/ር እማዬነሽ ስዩም፣ የኢትዮጵያውያን ሴቶች ሕብረት በቪክቶሪያ ፕሬዚደንት፤ ወ/ሮ ጌጤ ነጋሽ፣ የኢትዮጵያውያን ሴቶች ሕብረት በቪክቶሪያ ምክትል ፕሬዚደንት፤ ወ/ሮ ጽጌረዳ መኮንን፣ የኢትዮጵያውያን ሴቶች ሕብረት በቪክቶሪያ አመራር አባል፤ ስለ ሕብረቱ ሚና፣ ራዕይና ማህበራቸው ስላሰናዳው የእናቶች ቀን ልዩ ዝግጅት ይናገራሉ።
ሎረን ቫልማድሬ፤ የሰብዓዊ መብቶች፣ ሥነ ጥበባትና ፊልም ፌስቲቫል ፕሮግራም ዳይሬክተር፤ ለመጀመሪያ ጊዜ በካን ፊልም ፌስቲቫል ተመራጭ ሆኖ ስለ ቀረበው የኢትዮጵያ ፊልም “Lamb” እና ስለ ሰብዓዊ መብቶች ፋይዳ ይናገራሉ። የሰብዓዊ መብቶች፣ ሥነ ጥበባትና ፊልም ፌስቲቫል ፕሮግራም ሜልበርን ውስጥ ከሜይ 4-18 ለሕዝብ ክፍት ሆኖ ይቆያል።
ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ፤ በቅርቡ ለተደራሲያን ስላቀረቡት መጽሐፋቸው “የኦሮሞ እና የአማራ እውነተኛ የዘር ምንጭ” መጽሐፋቸው ይናገራሉ ጭብጥና ተልዕኮ ይናገራሉ።
ጋዜጠኛ ስለሺ ሽብሩ፤ ሳዑዲ ዓረቢያ ሕጋዊ የሥራ ፈቃድ አልባ ሠራተኞች ላይ የጣለችውን የሶስት ወራት የጊዜ ገደብ ድንጋጌ ጉዳይን አስመልክቶ ይናገራል።
አቶ መሳፍንት ባዘዘው፤ የቤተ አማራ እንቅስቃሴ ሊቀ መንበርና ወይዘሪት ሊዲያ ዘውዱ የቤተ አማራ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፤ ስለ ቤተ አማራ እንቅስቃሴ ዓላማና ግቦች ይናገራሉ።
ደራሲ ኅሩይ ተድላ ባይሩ፤ የቀድሞው የኤርትራ ነፃ አውጪ ግንባር (ELF) ምክትል ፕሬዚደንት፤ ስለ አዲሱ መጽሐፋቸው “ኢትዮጵያና ኤርትራ” ዋነኛ ጭብጦችና የኤርትራን ወቅታዊ ጉዳዮች አስመልክተው ይናገራሉ።
From the publisher's feed
Ranked by our users in the last 21 days

10 Listeners

9 Listeners

111,856 Listeners

0 Listeners

1 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

3 Listeners

0 Listeners

1 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners