
Sign up to save your podcasts
Or


ሞገስ እሸቱ፤ የጣፋጭ መርዞች ፊልም ጸሐፌ-ትዕይንትና ዳሬክተር፣ የጣፋጭ መርዞች ፊልም ተዋናይት ኤልሳቤጥ መኮንንና፣ የጣፋጭ መርዞች ፊልም ተዋናይት ሃገር አዳሙ፤ ስለ ፊልሙ የምረቃ ሥነ ሥርዓት ሂደት፣ ከሜልበር የእትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ተመልካቾች ስላገኟቸው ግብረ-ምላሾች ይናገራሉ። ለሜልበርን ተመልካቾች ምሥጋናን በማቅረብ፤ ከሲዲኒ ታዳሚዎቻቸው ጋር እሑድ ጁን ፲፩ ለመገኛኘትም ቀነ ቀጠሯቸውን ይገልጣሉ።
አቶ ኪዳኔ ዓለማየሁ በቅርቡ ለሕትመት ስላበቁት “My Journey with the United Nations and Quest for the Horn of Africa’s Unity and Justice for Ethiopia” መጽሐፋቸው ፍሬ ሃሳቦች ይናገራሉ።
ድምጻዊት Honey B Sweet የማንቸስተሩ የቦንብ ጥቃት ካሳደረባት የስሜት መታወክ ተነስታ በቅርቡ ስላወጣችው “Unconditional love” ዘፈኗ፣ የሙዚቃ ሕይወትና ትልሞቿ ትናገራለች።
[youtube video="xK8UtKs30bw"]
ጋዜጠኛ ብሩክ እንዳለ፤ ከድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሣሁን ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ ሳቢያ፤ እንደምን ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የቴሌቪዥን ጋዜጠኛነት ሥራው ለመልቀቅ ግድ እንደተሰኘ ይናገራል::
ዶ/ር አሰፋ ባልቻ፤ የቀድሞው የወሎ ዩኒቨርሲቲ ዲን፤ ስለ ኢትዮጵያዊ ባሕልና ብሔራዊ ማንንነት ይናገራሉ።
ቀሲስ ዶ/ር መብራቱ ኪሮስ፤ በቶሮንቶ - ካናዳ መንበረ ብርሃን ቅድስት ማርያም ካቴድራል አገልጋይ፤ ስለ ነገረ-መለኮትትምህርትና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መካከል ተፈጥሮ ስላለው አስተዳደራዊ ልዩነትይናገራሉ።
ቀሲስ ዶ/ር መብራቱ ኪሮስ፤ በቶሮንቶ - ካናዳ መንበረ ብርሃን ቅድስት ማርያም ካቴድራል አገልጋይ፤ ስለ ግለ-ሕይወት ታሪካቸውና ሥነ-መለኮትይናገራሉ።
ፕሮፌሰር ተከስተ ነጋሽ፤ ስለ ንግሥት ዕሌኒ የእምነት ጽናት፣ ብልህ አማካሪነትና ገዢነት፤ እንዲሁም ስለ ክርስትናና እስልምና ኢትዮጵያ ውስጥ ተቻችሎ የመኖር ሳቢያ ይናገራሉ። ፕሮፌሰር ተከስተ፤ “Woven into the Tapestry: How Five Women Shaped Ethiopian History” መጽሐፍ ደራሲ ናቸው።
From the publisher's feed
Ranked by our users in the last 21 days

10 Listeners

9 Listeners

111,856 Listeners

0 Listeners

1 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

3 Listeners

0 Listeners

1 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners

0 Listeners