Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
July 09, 2024የዓለም ዜና፤ ሐምሌ 2 ቀን 20116 ዓ.ምDW Amharic --የ32ቱ የኔቶ አባል ሃገራት መንግሥታት እና የመንግሥታት ተጠሪዎች የሦስት ቀናት ጉባዔያቸዉን በዩናይትድ ስቴትስ ዋሽንግተን ዉስጥ ጀመሩ። --ጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይ አህመድ በቀይባሕር ዳርቻ በምትገኘው የፖርት ሱዳን ከተማ ከጀነራል አብደል ፋታሕ አልቡርሃን ጋር ተገናኝተው ተወያዩ። --የ12ኛ ክፍል አጠቃላይ ፈተና ላይ በአማራ ክልል የሚገኙ ተፈታኞች ቁጥር ከታቀደው እንደሚያንስ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። --በሶማሊላንድ መካከል የሚታየዉ ዉጥረት መባባሱ ተመለከተ። የጅቡቲና የሶማሌላንድ ፕሬዚዳንቶች ለአካባቢዉ ቀዉስ አንዱ ሌላዉን እየከሰሰ ነዉ።12 minPlay
July 08, 2024የሐምሌ 1 ቀን 2024 ዓ.ም. የዓለም ዜናመቀለ፤ ጾታዊ ጥቃት እንዲቆም ጥሪ መቅረቡጎማ፤ የተመድ የሩዋንዳ ወታደሮች ከM23 አማጽያን ጎን እየተዋጉ ነው ማለቱኪየቭ፤ በሩሲያ የሚሳኤሎች ጥቃት ዩክሬን ውስጥ በርካቶችን መገደላቸውፓሪስ፤ ያልተጠበቀ ውጤት የታየበት የፈረንሳይ ምርጫበርሊን፤ የጀርመን የጦር መርከብ ወደ ቀይ ባሕር ተንቀሳቀሰ10 minPlay
July 05, 2024የሰኔ 28፣2016 የዓለም ዜና-የዩናይትድ ስቴትስ መንግስት ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚደረገዉን ግጭት ለማስቆም ጠንካራ ርምጃ ይወስድ ዘንድ የኢትዮጵያዉያን አሜሪካዉያን የሲቪል ማሕበራት ምክር ቤት አባላት ጠየቁ።-የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽንን (ኢሰመኮ)ን ላለፉት አምስት ዓመታት የመሩት ዶክተር ዳንኤል በቀለ ዛሬ ተሰናበቱ።የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ ትናንት በሥም ያልጠቀሷቸዉን የመብት ተሟጋች ድርጅቶች ወቅሰዉ ነበር።-ትናንት ብሪታንያ ዉስጥ በተደረገዉ ምርጫ ያሸነፈዉ የሐገሪቱ የሠራተኛ ወይም ሌበር ፓርቲ መሪ ዛሬ የጠቅላይ ሚንስትርነቱን ሥልጣን ያዙ።12 minPlay
July 01, 2024የሰኔ 24 ቀን 2016 ዓ.ም. የዓለም ዜናአርዕስተ ዜናቱርክ ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር በተፈራረመችው የወደብ ስምምነት ሰበብ የተቃቃሩትን ኢትዮጵያንና ሶማሊያን እየሸመገለች መሆኑን ሮይተርስ የዜና ወኪል ዘግቧል። በመጀመሪያ ዙር የፈረንሳይ የፓርላማ አባላት ምርጫ National Rally በምህጻሩ RN የተባለው የማሪ ለፐን ቀኝ ጽንፈኛ ፓርቲ ታሪካዊ የተባለ ድል ተጎናፀፈ። ውጤቱ ፓርላማውን በትነው ምርጫ ለጠሩት ለፕሬዝዳንት ማክሮ ትልቅ ሽንፈት ሆኗል። የዩንይትድ ስቴትስ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በግል በወሰዷቸው እርምጃዎች እንጂ እንደ ፕሬዝዳንት በይፋ በወሰዷቸው እርምጃዎች ሊከሰሱ አይችሉም ሲል ወሰነ።11 minPlay