Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Amharic:How many episodes does Amharic have?The podcast currently has 221 episodes available.
December 30, 2022የእስራኤልን ታሪክ ለምንድን ነው የምናጠናውየብሉይ ኪዳን የመጀመሪያዎቹ አሥራ ሰባት መጻሕፍት የታሪክ መጻሕፍት ናቸው፡፡ ስለዚህች ትንሽ አገር፣ ስለእስራኤል ታሪክ ለምን እናጠናለን? አንደኛው ምክንያት ምሣሌዎችንና ማስጠንቀቂያዎችን ለማየት ነው፡፡ ዕብራውያን የእግዚአብሔርን ቃል ሲታዘዙ እግዚአብሔር ይባርካቸዋል፣ በዚህ ጉዳይ እነርሱ ለእኛ ምሳሌዎች ናቸው፡፡ እነርሱ ሳይታዘዙ ሲቀሩ በእግዚአብሔር እርግማን ሥር ይኖሩ ነበር፣ የእነርሱ ሕይወት ለእ...more26minPlay
December 30, 2022ውጤት የሌለው ፀሎት እና የእምነት ጠላትየኢያሱ መጽሐፍ የተሞላው እንዴት አድርገን የእምነት ጠላቶቻችንን እንደምናሸንፍ በሚያስተምሩ ምሳሌዎች ነው፡፡ የእምነታችን ጠላት የሆነው፣ አለም፣ የተመሰለው በኢያሪኮ ነው፡፡ ሁለተኛው፣ እስራኤል የተሸነፈትበት ታሪክ የእኛን ሥጋ የሚወክል ነው፡፡ የገባዖን ሰዎች በማታለል ከእስራኤል ጋር ስምምነትን አደረጉ፡፡ ዲያብሎስ በተመሣሣይ መንገድ እኛን ያታልለናል፣ እርሱ ሦስተኛው ጠላታችን ነው፡፡ ኢያሱ የራሱን...more29minPlay
December 30, 2022የእምነት ገፅታእምነት ምንድነው? እንዴት ነው እምነት የሚሰራው? የኢያሱ መጽሐፍ እምነትን የሚያሳዩ 16 ምሳሌዎችን ያቀርብልናል፡፡ እግዚአብሔር አንዳንድ ጊዜ እምነታችሁን ሊፈትን ይችላል፣ ነገር ግን እርሱ በፍፁም ጸጋው እናንተን ወደማይጠብቅበት ሥፍራ አይወስዳችሁም፡፡ እግዚአብሔር እናንተ እንድትሠሩት ወደ አዘጋጀው ሥራ እየመራችሁ መሆኑን ካወቃችሁ አድርጉት፡፡ የእርሱ ዕቅድ ሁልጊዜ ትክክለኛ ዕቅድ ነው፡፡ ኢያሱ የሚ...more24minPlay
December 30, 2022የተስፋችሁን ቃል አጥብቃችሁ ያዙየኢያሱ መጽሐፍ ስለእምነት ማለትም እግዚአብሔር ለሕዝቡ ያለውን ፈቃድ ስለሚወርስ አሸናፊ የሆነ እምነት የሚናገር ነው፡፡ ብዙዎቻችን እንደ እስራኤላውያን እግዚአብሔር ለሁሉም አማኞች ያዘጋጀውን መንፈሳዊ በረከቶችን መለማመድ ያቅተናል፤ እነርሱም፡- ፀሎት፣ መጽሐፍ ቅዱስን ማጥናትና እግዚአብሔርን ማምለክ ናቸው፡፡ ፀሎትን የራሳችሁ የምታደርጉት ስትፀልዩ፣ ቃሉን የራሳችሁ የምታደርጉት መጽሐፍ ቅዱስን ስታነቡት...more22minPlay
December 30, 2022ታላላቅ የሙሴ ትምህርቶችየሙሴ ስብከት የሚያስተምረን ለእግዚአብሔር ጸጋ መስጠት ስለአለብን ምላሽና እግዚአብሔርን ስለመተው፣ እንዲሁም ለእግዚአብሔር ጸጋ ምላሽ ስለማይሰጡ ሰዎች ነው፡፡ ሙሴ ስለአሥራት፣ በሕይወት እግዚአብሔርን ስለማስቀደምና ድሆችን ስለመርዳት ሰብኳል፡፡ ሙሴ እግዚአብሔር እንዴት ጥንቆላን፣ መተትን፣ ከሙታን መናፍስት ጋር መገናኘትንና አስማትን እንደሚጠላ ጠንካራ የሆነ መልዕክት ያለውን ስብከት ሰብኳል፡፡ እርሱ...more32minPlay
December 30, 2022የተአምራቶች ማስታወሻበኦሪት ዘዳግም መጽሐፍ ሙሉ በሙሉ በሙሴ ስብከቶች ሁሉ ጠንካራ ትኩረት የተሰጠው ነገር እግዚአብሔርን ስለመታዘዝ አስፈላጊነት ነው፡፡ እስራኤል የእግዚአብሔርን ሕግ ሲታዘዙ እርሱ ይባርካቸዋል፡፡ እነርሱ የእግዚአብሔርን ሕግ አንታዘዝም ሲሉ የእግዚአብሔርን በረከት አያገኙም፡፡ የስብከቶቹ መጨረሻ ከሆኑት በአንዱ ሙሴ የሚነግረን ነገር እግዚአብሔር የሚባርከን እኛ መልካም ስለሆንን አይደለም፡፡ ነገር ግን እ...more34minPlay
December 30, 2022ለታዳጊ ልጆች“ዘዳግም” የሚለው ቃል ትርጉሙ “ሕጉን እንደገና መድገም” ማለት ሲሆን፣ ሕጉ እንደገና ሲደገም የነበረው ከግብፅ ምድር ወጥተው ከነዓን ለመግባት የዮርዳኖስን ወንዝ ለመሻገር በዝግጅት ላይ ለነበሩ የእግዚአብሔር ሕዝብ ሁለተኛው ትውልድ ነው፡፡ የኦሪት ዘዳግም መጽሐፍ፣ በክርስቶስ ባገኙት አዲስ ሕይወት፣ ሙሉ በሙሉ ለጌታ በመሰጠት ለመኖር በጣም ወሳኝ የሆነ ውሳኔን ለወሰኑ ሰዎች በሚሆን ትምህርት የተሞላ...more30minPlay
December 30, 2022ንዴፍ ሇዚለቱ!በኦሪት ዘኁልቁ መጽሐፍ ውስጥ የምንመለከተው የሙሴን ታላቅነትና፣ የሙሴን ውድቀትና ኃጢአትን ሲሆን ከዚህም የተነሣ እርሱ ወደ ተስፋይቱ ምድር አለመግባቱን ነው፡፡ ትልቅ የሚባሉ አገልጋዮች እንኳን በአካል፣ በስሜትና በስነልቦና የሚደክሙበት ጊዜ አለ፡፡ የእግዚአብሔር ሕዝብ እርሱን ማገልገል የሚከብዳቸው ሁኔታ አለ፤ ነገር ግን እኛ እርሱን ማገልገልን መተው የለብንም፡፡ እግዚአብሔርን ማገልገል ደክሞአችሁ ከ...more49minPlay
December 30, 2022ውቦቹ ምሳላዎችኦሪት ዘኁልቁ በኃይለኛ ዘይቤአዊ አነጋገሮችና ምሳሌዎች የተሞላ መጽሐፍ ነው፡፡ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የምንመለከተው ነገር የሰው የመምረጥ ነፃነት ምን ያህል የእግዚአብሔርን ኃይል እንደሚገድበው ነው፡፡ ለማመን ፈቃደኛ ብንሆንና እግዚአብሔር ለእኛ ያለው መልካምና ፍጹም የሆነውን የእርሱን በረከት ለመቀበል ዝግጁ ከሆንን እርሱ ተስፋ ወደ ተገባልን መንፈሳዊ አገር ይመራናል፡፡ በእግዚአብሔር የይሁንታ ፈቃድ (...more47minPlay
December 30, 2022የመጨረሻ ውሳኔበኦሪት ዘኁልቁ መጽሐፍ ውስጥ የእስራኤል ሕዝብ 11 ቀናት ብቻ ይፈጅ የነበረውን ጉዞ ለምን 40 ዓመታት እንደፈጀባቸው፣ እንዲሁም እስራኤላውያን ያደረጉትን 10 የተሳሳቱ ውሳኔዎች ወይም አቅጣጫን መቀየር እናያለን፡፡ ይህ የአብዛኛውን አማኞች መንፈሳዊ ጉዞ በምሳሌነት የሚያስረዳ ነው፡፡ በአዲስ ኪዳን ተስፋ የተገባውን “የቃል ኪዳን ምድር ወይም የተትረፈረፈ ሕይወት” ካልወረሳችሁና “በምድረ በዳ” እየተሰ...more46minPlay
FAQs about Amharic:How many episodes does Amharic have?The podcast currently has 221 episodes available.