Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Amharic:How many episodes does Amharic have?The podcast currently has 221 episodes available.
December 30, 2022ወንዴምህ ወዳት ነው?በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እርቅ ትልቁ ርዕሰ ጉዳይ ነው፡- እርቅ ከእግዚአብሔር ጋርና እርቅ እርስ በእርሳችን፡፡ ዘፍጥረት 4 የግጭትን ምክንያቶችንና የተወሰኑ መፍትሄዎችን እንድናውቅ ይረዳናል፡፡ ቃየን እና አቤል ለእግዚአብሔር መሥዋዕትን አቀረቡ፡፡ የቃየን ልብ በእግዚአብሔር ፊት ትክክል አልነበረም፤ ስለዚህ መሥዋዕቱ ተቀባይነትን አላገኘም፡፡ ቃየን ተቆጣ፣ አዘነም፤ ከዚህም የተነሳ ወንድሙን ገደለ፡፡ በዚ...more35minPlay
December 30, 2022ወዳት ነህ?ለእኛ የሚያስፈልገን ትልቁ ነገር ምንድነው? ይህን ነገር ባይሳካልን ምን ሊሆን ይችላል? ለአዳምና ሔዋን የሚያስፈልጋቸውን ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ሰጥቶአቸዋል፡፡ እኛ መወሰን እንዳለብን ሁሉ እነርሱም መወሰን የሚገባቸው ነገር ገጥሟቸዋል፤ እኛ መኖር ያለብን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ወይስ እንደራሳችን ፈቃድ ነው? ዘፍጥረት 3 ስለ ኃጢአትና የኃጢአት ውጤቶች እንዲሁም እግዚአብሔር ኃጢአተኞችን እንዴት...more37minPlay
December 30, 2022የሰው አፇጣጠርሰው፤ መንፈሳዊ፣ የፈጠራ ችሎታ ያለው፣ የሚያስብ፣ ስሜት ያለው እና ከሰዎችና ከአምላኩ ጋር ግንኙነት ማድረግ የሚችል ሆኖ በእግዚአብሔር አምሳያ እንደተፈጠረ ኦሪት ዘፍጥረት ያስተምረናል፡፡ ይህ አምሳያ አዳምና ሔዋን ኃጢአትን በሠሩ ጊዜ ተበላሸ፡፡ ሌሎቹ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች የሚናገሩት ይህ የተበላሸውን ግንኙነት ከቅዱሱ እግዚአብሔር ጋር ለማደስ እየተደረገ ያለውን ጥረት ነው፡፡ እግዚአብሔር በመጀመሪያ...more34minPlay
December 30, 2022የፍጥረት ዘገባ ሉታመን ይገባዋሌን?እንደ እግዚአብሔር ቃል አማኝነታችን ስለ ስነ-ፍጥረት መጽሐፍ ቅዱስ የሚያስረዳው ከሳይንስ ጋር እንዴት እንደሚዛመድ ማወቅ አለብን፡፡ የመጽሐፍ ቅዱስ ስነ-ፍጥረት ታሪክና የዝግመተ ለውጥ ሳይንስ ሲነፃፀር፡- ሳይንቲስቶች ስለ ስነ-ፍጥረት ምን ይላሉ? የመጽሐፍ ቅዱስ አማኞች ስለ ሳይንስ ምን ይላሉ? የመጽሐፍ ቅዱስ አማኞችና የዝግመተ ለውጥ አስተሳሰብ አራማጆች የሚስማሙበት ጉዳይ ካለ ምንድነው? እነዚህ ጥ...more38minPlay
December 30, 2022የመጽሏፌ ቅደስን አጠናን ዘዳመጽሐፍ ቅዱስን ለማጥናትና ከህይወታችን ጋር ማዛመድ ሥራን ይጠይቃል፡፡ ውጤታማ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ሦስት ክፍሎች ያሉት ሂደት ነው፡፡ እነርሱም፡- ምልከታ፤ ትርጉምና ማዛመድ ናቸው፡፡ በሌላ አነጋገር እነዚህን ሦስት ጥያቄዎች እንጠይቃለን፤ እነርሱም፡ “ምንድነው የሚናገረው?”፣ “ትርጉሙ ምንድነው?” እና “ለእኔ የሚናገገረው ነገር ምንድነው?” የሚሉት ናቸው፡፡ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የመጀመሪያው መጽሐፍ...more41minPlay
December 30, 2022የመጽሐፍ ቅደስ ዓሊማ ምንዴነው?መጽሐፍ ቅዱስ እንዴት እንደተፃፈና እግዚአብሔር ለእኛ ለምን እንደሰጠው መረዳት አለብን፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ አራት ዓላማዎች አሉት … ሁሉም ወደ ኢየሱስ የሚያመለክቱ ናቸው፡፡ አራቱ ዓላማዎች፡- 1ኛ. ኢየሱስ የዓለም አዳኝና የሚቤዣት እርሱ እንደሆነ ማስረዳት፣ 2ኛ. ኢየሱስ የመጣበትን ታሪካዊ አውድ ማሳየት፣ 3ኛ. ያላመኑ ሰዎችን በኢየሱስ እንዲያምኑ መምራትና 4ኛ. ለአማኞች እግዚአብሔር እንዴት መኖር እን...more37minPlay
December 30, 2022መጽሏፌ ቅደስ ምንዴነው?የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናታችንን የምንጀምረው ከኦሪት ዘፍጥረት እስከ የዮሐንስ ራእይ ድረስ ያሉትን 66 መጻሕፍት ስልታዊ ሆኖም ተግባራዊ በሆነ መንገድ በማጥናት ነው ፡፡ የእግዚአብሔር ቃል የተለያየ አኗኗር የኖሩ በነበሩ 40 ሰዎች በእግዚአብሔር በመንፈስ መሪነት የተፃፈ ሲሆን፣ እነዚሁ ሰዎች መጽሐፍ ቅዱስ ፅፈው ለመጨረስ 1500 ዓመታት ፈጅቶባቸዋል፡፡ የእግዚአብሔር ቃል እውነት ብንታዘዘው ያርመናል፣ በት...more36minPlay
December 30, 2022ስብከት ሃያ አራት ሇእየሱስ ወስኖ መኖርበተራራው ስብከት መጨረሻ ላይ ኢየሱስ እንዲህ ብሎ ጠየቃቸው፣ “የችግሩ አካል ትሆናላችሁ - ሐሰተኛ ደቀ መዝሙር፣ ወይም የመፍትሄው አካል - እውነተኛ ደቀ መዝሙር?” “በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።” ኢየሱስ እውነተኛ ነው፡፡ በሕይወት ውስጥ ማዕበል እንዳለ ኢየሱስ አስተማረ፡፡ ምን ዓይነት ደቀ መዝሙር መሆናችን ከማዕበሉ መትረፍ አለመትረፋችን ይወስነዋል፡፡...more25minPlay
December 30, 2022ስብከት ሃያ ሶስት የዯቀመዛሙርት መውጣት እና መግባትደቀ መዛሙርቱ ለእግዚአብሔር ጥልቅ ስሜት እንዲኖራቸው ኢየሱስ ጥሪ አቀረበላቸው፡፡ ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ “መጠየቅ፣ መፈለግ እና ማንኳኳት” የሚሉትን ቃላት በመጠቀም ያለማቋረጥ በፅናት ወደ ላይ እንዲመለከቱ አበክሮ ተናገራቸው፡፡ መፈለግ ማለት ተደደጋሚና ኃይለኛ የሆነ መጠየቅ ሲሆን፣ ማንኳኳት ደግሞ ተደደጋሚና ኃይለኛ የሆነ መፈለግ ነው፡፡ በዚህ መንገድ ማንም የሚጠይቅ፣ የሚፈልግ እና የሚያንኳኳ ጥያቄው እንደሚመለስለት እርሱ ተስፋን ሰጥቷል፡፡ ከዚያ በኋላ ኢየሱስ የሥነ ምግባር ትምህርቱን ያጠቃለለው በወርቃማው ሕግ ነው “እንግዲህ ሰዎች ሊያደርጉላችሁ የምትወዱትን ሁሉ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉላቸው፤”...more27minPlay
December 30, 2022ስብከት ሃያ ሁሇት የቅዴሚያ ሇራሴ ክበብ“እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ፤ በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋልና፥ በምትሰፍሩበትም መስፈሪያ ይሰፈርባችኋል።” ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ ያስተማረው ትምህርት አካባቢያቸውን እንዲመለከቱ፣ እነዚያን የተባረኩ ባሕርያት ከሰዎች ጋር ባላቸው ግንኙነት እንዲተገብሩ፣ ከዚያም ወደ ላይ እንዲመለከቱና ፍሬአማ ደቀ መዛሙርት እንዲሆኑ የሚያስችላቸውን መንፈሳዊ ነገሮችን እና እሴቶችን ከእግዚአብሔር ዘንድ እንዲቀበሉ ለማድረግ ነው፡፡ የዚህ ትምህርት ዓላማ የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት የሌሎችን ችግር ከመፍታታቸው በፊት የራሳቸውን ችግር መፍታት እንዳለባቸው ለማስተማር ነው፡፡...more28minPlay
FAQs about Amharic:How many episodes does Amharic have?The podcast currently has 221 episodes available.