Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Amharic:How many episodes does Amharic have?The podcast currently has 221 episodes available.
December 30, 2022የመስዋእቱ ስሜትኦሪት ዘሌዋውያን፣ ለካህናት መመሪያ የሆነ መጽሐፍ፣ ሌዋውያን ካህናት እንዴት የእግዚአብሔር ሕዝብ በቅድስናና በንፅሕና ጌታን ማገልገል እንዳለባቸው ማስተማር እንደሚገባቸው ያስረዳል፡፡ የዚህ መጽሐፍ ዋና አሳብ የሚገኘው ከምዕራፍ 11 – 22 ውስጥ፣ ያም የእግዚአብሔር ሕዝብ ቅድስና የተብራራበት ነው፡፡ የመገናኛው ድንኳንና በዚያ የተሾሙት ካህናት ለመላው ዓለም የእግዚአብሔር ሕዝብ ቅዱስ እንደሆነና እግ...more43minPlay
December 30, 2022የአገሌጋይ መመሪያበምድረ በዳ የነበረው የመገናኛው ድንኳን እግዚአብሔር የሚኖርበትና ኃጢአተኞች ወደ እርሱ በመምጣት ይቅር የሚባሉበትና ከእርሱ ጋር የሚታረቁበት ነው፡፡ የእኛ ሰውነት የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል፡፡ እግዚአብሔር በእኛ ውስጥ የሚሠራውን ለመረዳት በብሉይ ኪዳን ዘመን የነበረውን ቤተ መቅደስ መረዳት ያስፈልጋል፡፡ የቀደመው ቤተ መቅደስ የሚያስተምረን ስለ አምልኮ … ስለ ኢየሱስ...more46minPlay
December 30, 2022የማዯሪያው ዴንኳንየኦሪት ዘሌዋውያን መጽሐፍ ለመረዳት ከባድ የሆነ መጽሐፍ ነው፡፡ በዚህ ትምህርት “በመገናኛው ድንኳን” ዙሪያ ስላሉት ምልክቶችና እነዚህ ምልክቶች የእግዚአብሔር ሕዝብ ከአምላካቸውና ከሚመጣው መሲህ ጋር ስለሚኖራቸው ግንኙነትና በቀራንዮ መስቀል ላይ የሚከናወነውን የመሲሁ ሥራ እንዴት እንደተረዱ ግንዛቤን እናገኛለን፡፡ እያንዳንዱ ፅሁፍ ተስፋ ወደተገባው አዳኙ መሲህ - ኢየሱስ ክርስቶስ የሚያመለክቱ ናቸው፡...more43minPlay
December 30, 2022የአስርቱ ትእዛዛት መንፇስ፡፡በዚህ ትምህርት በጥልቀት የምንመለከተው ነገር የአሥርቱን ትዕዛዛት ዓላማና እያንዳንዱን ትዕዛዝ ሲሆን፣ ኢየሱስ እነዚህን ትዕዛዛት እንዴት እንደተረጎማቸውና በእርሱ ዙሪያ በነበሩ ሰዎች ሕይወት ላይ እንዴት እንደተገበረው ነው፡፡ አሥርቱ ትዕዛዛት የተፃፉት በሁለት የድንጋይ ጽላቶች ላይ ነው፡፡ አራቱ በእኛ እና በእግዚአብሔር መካከል ስላለው ግንኙነት የሚናገሩ ሲሆን፣ ስድስቱ ደግሞ እኛ ከሰዎች ጋር ሊኖረን...more51minPlay
December 30, 2022ነጻ የመውጣት መርሆዎችየእግዚአብሔር ኃይል በኦሪት ዘጸአት መጽሐፍ ውስጥ በስፋት ተገልጦ እናያለን፡፡ የሙሴና የፈረኦን ክርክር ዛሬ ሰይጣን በእኛ ላይ ከሚያደርገው ተግዳሮት ጋር ይመሳሰላል፡፡ ሰይጣን ሰዎች “ከግብፅ” እስካልወጡ ወይም “ርቀው እስካልሄዱ” ድረስ ሃይማኖተኛ ቢሆኑ፣ ወይም ልጆቻቸውንና ንብረታቸውን ለአምልኮ ቢያውሉ ግድ የለውም፡፡ በዚህ ትምህርት ውስጥ የምንማረው ከኃጢአት አርነት መውጣት ተከታታይ ተዓምራትን የ...more49minPlay
December 30, 2022አራቱ መንፈሳዊ ምስጢራትእግዚአብሔር በህይወታችን ላይ ላለው ጥሪና ለውጤታማ መሪነት ቁልፍ ለሆነው ነገር መታዘዝን መማር አለብን፡፡ በጣም አስፈላጊ የሆነው ችሎታ የእኛ መገኘት ነው፡፡ በጣም ወሳኝ ለሆነ የመሪነት አገልግሎት እግዚአብሔር ሙሴን አራት መንፈሳዊ እውነቶችን በማስተማር አዘጋጀው፡- “እኔ ሣልሆን አንተ ነህ”፤ “እኔ ሣልሆን እርሱ ይችላል”፤ “እኔ ሣልሆን እርሱ ይፈልጋል”፤ እና “እኔ ሳልሆን እርሱ አደረገው”፡፡ እ...more47minPlay
December 30, 2022ከማንም ውስጥ አንዴን ሰው መፍጠርየኦሪት ዘጸአት መጽሐፍ ስለነጻ መውጣት፣ ወይም ስለእግዚአብሔር ሕዝብ ድነት ማብራሪያና እንዴት ነፃ አውጪ መሆን እንደሚቻል በሙሴ ሕይወት አማካይነት ትልቅ ማብራሪያን የሚሠጥ ነው፡፡ በእርሱ አማካይነት የራሱን ሕዝብ ነፃ ለማውጣት እግዚአብሔር ሙሴን ትህትና አስተማረው፡፡ በሙሴ አማካይነት ከእግዚአብሔር የምንማረው፡- “እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ፣ እንደ እግዚአብሔር እቅድ፣ የእግዚአብሔርን እቅድ ለማስፈፀም...more40minPlay
December 30, 2022ባሇስሌጣኑ አምሊክዮሴፍ በወንድሞቹ ለባርነት ተላልፎ ቢሸጥም፣ ከፍተኛ በደል ቢደርስበትም፣ በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ቢያልፍም በእግዚአብሔር ላይ ያለውን እምነት አልጣለም፡፡ የእርሱ የፍቅር ምላሽ “እናንተ ለክፉ አሰባችሁ፣ እግዚአብሔር ግን የብዙዎችን ሕይወት ለማዳን አሁን የምትመለከቱትን አደረገው፤” የሚል ነበር፡፡ ዮሴፍ የሚያስተምረን ስለእግዚአብሔር ልግሥናና ጥበቃ እንዲሁም ሮሜ 8፡28 ላይ “እግዚአብሔርን ለሚወዱ...more33minPlay
December 30, 2022አንተ ማነህ?ዔሳውና ያዕቆብ ስለእግዚአብሔር ጥሪና በሰዎች ላይ ስላለው ስለእርሱ ፀጋ ትልቅ ግንዛቤን ይሰጠናል፡፡ ያዕቆብ የተወለደው የመንትያ ወንድሙን ተረከዝ በመያዝ ነው፤ እርሱ የመንትያ ወንድሙን የብኩርና መብት ወሰደ፣ በረከትን እንዲሰጠው አባታቸውን አሳተው፡፡ የያዕቆብ ሕይወት በችግር፣ መከራና ማሳት የተሞላ ነው፤ ይህ ሕይወቱ ወደ አስደናቂው የእግዚአብሔር ፀጋ መራው፡፡ ያዕቆብ የተባረከው በረከትን ስለወሰደ...more34minPlay
December 30, 2022የእምነት አባት!በብሉይ ኪዳን ውስጥ ከሚታወቁ ሰዎች ሁሉ ይልቅ፣ የእምነት አባት የሆነው አብርሃም በአዲስ ኪዳን ውስጥ በብዛት ተጠቅሷል፡፡ እምነት ምን እንደሆነና እንዴት በእምነት መኖር እንደሚቻል አብርሃም ያስተምራል፡፡ በአራቱ የእምነት እርምጃዎች፣ አራት መሠዊያዎችን በመገንባቱና የእርሱ እምነት በማደጉና በመብሰሉ አብርሃም ጥሩ ምሳሌ ነው፡፡ አራተኛው መሠዊያ ትልቅ ትርጉም ያለው ነው፡፡ በዚህ መሠዊያ አብርሃም በእ...more37minPlay
FAQs about Amharic:How many episodes does Amharic have?The podcast currently has 221 episodes available.