Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Amharic:How many episodes does Amharic have?The podcast currently has 221 episodes available.
December 30, 2022በይቅርታ ውስጥ ያለ መባረክምንም እንኳን ዳዊት በስነ ምግባርና በመንፈሳዊ ነገር ቢወድቅም እግዚአብሔር ነፍሱንና መንግሥቱን አደሰለት፡፡ ዳዊት የተለማመደው የእግዚአብሔር በረከት የሆነው ይቅርታና ተሐድሶ ወደ ሕይወቱ የመጣው እርሱ ኃጢአቱን በመናዘዝና ንሥሃ በመግባት በጌታ መንገድ ለመሄድ በመወሰኑ ነው፡፡ ልክ እንደ ዳዊት እኛም የበደለኝነት ስሜት ችግር አለብን፡፡ ለዚህ የበደለኝነት ስሜት ችግር የእግዚአብሔር ይቅርታ መፍትሔ ነው...more47minPlay
December 30, 2022ከውድቀት የመነሳት መንገድከውድቀት ወደ ስኬታማነት መሸጋገር እንደሚቻል ከንጉሥ ዳዊት ሕይወት እንማራለን፡፡ ዳዊት በአብዛኛው ሕይወቱ ለእኛ አንፀባራቂ ምሳሌ ነው፤ ይሁን እንጂ በአንድ ወቅት እርሱ የዝሙትን ኃጢአት ፈፀመ፣ ሰውንም አስገደለ፡፡ ዳዊት ኃጢአቱን ለመደበቅ አንድ ዓመት በሙሉ ሞከረ፡፡ የዳዊት ኃጢአቶች የሚያሳዩን መልካም የሚባሉ ሰዎች እንኳን ጥንቃቄ ካላደረጉ በፈተና ወጥመድ ተጠልፈው እንደሚወድቁ ነው፡፡ የዳዊት ሕይ...more43minPlay
December 30, 2022ተቀባው ሰው ታዛዠነትይህ ትምህርት የዳዊትን መነሳት አጠቃላይ እይታ ይሰጣል። “በዳዊት እና በሳኦል አመራር መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው?” ለሚለው አስፈላጊ ጥያቄ መልሱን ይመለከታል። ሁለቱም በብዙ ረገድ ጎበዝ ቢሆኑም ዳዊት ግን እንደ እግዚአብሔር ልብ ያለ ሰው ነበር። ይህም ዳዊትን የሳኦል ሙዚቀኛ ሆኖ ከሳኦል ጋር ባደረገው ውጊያ ጥሩ ሆኖ አገልግሏል። ጎልያድ፣ የሳኦል የጦር መሪ ሆኖ በነበረበት፣ የዮናታን ወዳጅ ሆኖ፣ እና ከሳኦል ሸሽቶ በነበረበት ወቅት።...more43minPlay
December 30, 2022በእግዚአብሄር የተሰማችመጽሐፈ ሳሙኤል የሦስት ሰዎችን የሕይወት ታሪክ በአጭሩ በመዘገብ ስለእግዚአብሔርን እውነት ይነግረናል፡፡ እንደ ቅዱሳት መጻሕፍት፡- ሳሙኤል፣ ሳኦልና ዳዊት እንዲሁም በእነርሱ ላይ የሆነው ነገር ሁሉ ለእኛ ማስጠንቀቂያና ምሣሌ ናቸው፡፡ እሥራኤል በታሪኳ ከነበሯት ነገሥታት ሁሉ ዳዊት ምርጡ ንጉሥ ነበር፤ እርሱ በመንፈስ ቅዱስ እርዳታ ትክክለኛ ፍርድን ይፈርድ የነበረ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በጣም አስፈላጊ...more45minPlay
December 30, 2022የእግዚአብሄር መንግስትየእግዚአብሔር መንግሥት ምንድነው? በብሉይ ኪዳን የእግዚአብሔር መንግሥት፡- በታሪክና በአንድ በተወሰነ ጂኦግራፊያዊ ግዛት ወይም ክልል እግዚአብሔር ራሱ ብቸኛና ልዑላዊ ገዢ ሆኖ የሚመራው ነበር፡፡ ነገር ግን ሕዝቡ እግዚአብሔር ንጉሣቸው እንዳይሆን በመቃወም የራሳቸውን ንጉሥ እንዲያነግሥላቸው ጠየቁት፣ እርሱም የጠየቁትን ፈቀደላቸው፡፡ ውጤቱ ግን አሳዛኝ ነበር፡፡ ይህ የእግዚአብሔር መንግሥት እንዴት ከአዲ...more42minPlay
December 30, 2022እንዳያት ወደዳትመጽሐፈ ሩት ስለመዋጀት የሚናገር ጥልቅ የሆነ መንፈሳዊ ምሳሌን የሚሠጥ መጽሐፍ ነው፡፡ መዋጀት ማለት አንድን ነገር “መልሶ መግዛት” እና “መልሶ መውሰድ ማለት” ነው ፡፡ ቦኤዝ ሩትን ዋጃት፣ በመጀመሪያ እርሱ ያለባትን እዳ በመክፈል ዋጃት፣ ከዚያም ከእርሷ ጋር ግንኙነትን ፈጠረ ወደ እግዚአብሔርም ቤተሰብ ቀላቀላት፡፡ በዚህ ትምህርት የምንማረው በተመሳሳይ መንገድ ኢየሱስ እንዲዋጀን- የእግዚአብሔር ቤተሰ...more46minPlay
December 30, 2022ነፃ በማውጣት የተገለጠ ፍቅርየሩት መጽሐፍ አስደናቂ የፍቅር ታሪክ ሲሆን ድነትንና ከጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ያለንን ግንኙነት ያሳያል፡፡ የብሉይና የአዲስ ኪዳን መጻሕፍት የሚነግሩን እኛ ለእጮኛዋ እንደታጨች ሙሽራ ለእርሱ እንደታጨን ነው፡፡ በመጽሐፈ ሩት ይህ “የፍቅር መዋጀት” እና “የበላይና የበታች ወይም የገዢና የተገዢ” ስምምነት ሕግ እግዚአብሔር ለሰው ሁሉ ያለውን ጸጋ ያስተጋባል፡፡...more45minPlay
December 30, 2022ሁሉም ሰው በተራውምንም እንኳን ጌድዎን በፍርሃት ተውጦ ተደብቆ ባለበት ሁኔታ እግዚአብሔር በህይወቱ አስደናቂ ነገርን ማድረጉ እግዚአብሔር የእርሱን ፈቃድና አድርጉ የሚላቸውን ነገሮች ለማድረግ በተሰጡና ሁልጊዜ ዝግጁ በሆኑ በተናቁ፣ በደካማና በጣም ተራ በሆኑ ሰዎች አስደናቂና መለኮታዊ ተዓምራትን እንደሚያከናውን በጌዴዎን ሕይወት በተግባር አሳይቷል፡፡ እግዚአብሔር የእርሱን ሥራን እንድትሰሩ ሲጠራችሁ፣ እርሱ ከእናንተ ጋር...more47minPlay
December 30, 2022አስደናቂ ስራዎችን በተራ ሰዎችየመጽሐፈ መሣፍንት መጽሐፍ እግዚአብሔር እንደ እኔና እናንተ ዓይነት ተራ ሰዎችን ተጠቅሞ አስደናቂ ነገሮችን ማድረግ እንደሚያስደስተው ነው፡፡ እኛ የማንጠቅም ሰው መስሎን ሲሰማን፣ ወይም በሕይወታችን በሚገጥመን አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ብቃት የሌለን ሲመስለን የእነዚያን መሣፍንት ገፀ - ባሕርያት ማጥናት አርቆ ማየትንና ተስፋን ይሰጠናል፡፡ በእነዚያ የክህደትና በአስከፊ ውጤቶች በተሞሉ ታሪኮች እግዚአብሔር...more28minPlay
December 30, 2022የኃጢያት ምክንያት የሚመጣ ስቃይየመጽሐፈ መሣፍንት እስራኤላውያን የተስፋይቱን ምድር ከወረሱና “ጌታ አምላካችንን እናመልካለን እርሱን እንታዘዛለን” ብለው ቃል ከገቡበት ጊዜ አንስቶ የነበረውን የ400 ዓመታት ታሪክ የሚሸፍን ነው፡፡ በእነዚህ በርካታ ዓመታት ውስጥ ሁሉም ሰው “በፊቱ መልካም መስሎ የታየውን ያደርግ ነበር፡፡” በህይወታችሁ ውስጥ እግዚአብሔርን ለማስቀደም ቃል ገብታችሁ ከዚያም ቃላችሁን ለመጠበቅ አቅቷችሁ ያውቃል? እስራኤ...more24minPlay
FAQs about Amharic:How many episodes does Amharic have?The podcast currently has 221 episodes available.