Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Amharic:How many episodes does Amharic have?The podcast currently has 221 episodes available.
December 30, 2022የሚጎዱ ልቦችየኢዮብ መጽሐፍ እና ሕይወት እንዴት አድርገን የራሳችንን መከራና ፈተና እንደምንጋፈጥ ትልቅ እይታን ይሰጠናል፡፡ የእግዚአብሔር ሕዝብ ሁሌ መከራን ይቀበላሉ፡፡ ሕይወት ከባድና ግራ የሚያጋባ ነው፤ ክርስቲያን መሆን ማለት ከመከራዎቻችን መውጣት ማለት አይደለም፡፡ ልባችን በሚጎዳበት ጊዜ እግዚአብሔር ለእኛ መልዕክት አለው፡- ህመምና መከራ የማየቀሩ ናቸው፣ ነገር ግን ሥቃይ አንፃራዊ ነው፡፡ የመጽሐፈ ኢዮብ...more42minPlay
December 30, 2022ውጫዊው ሰው እና ውስጣዊው ሰውየእግዚአብሔር ቃል አምስት የግጥም መጻሕፍትን ያጠቃልላል እነርሱም ጥበብ መጻሕፍት ወይም ጽሑፎች በመባል ይታወቃሉ፡ ኢዮብ፣ መዝሙር፣ ምሳሌ፣ መክብብ እና መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን። በእነዚህ መጻሕፍት ውስጥ እግዚአብሔር ሕዝቡ ሲሰቃዩ (ኢዮብ)፣ አምልኮ (መዝሙረ ዳዊት)፣ የዕለት ተዕለት የሕይወት ውሳኔዎችን ሲቋቋሙ (መጽሐፈ ምሳሌ)፣ ሲጠራጠሩ (መክብብ) እና የጋብቻን መቀራረብ ሲገልጹ ለልባቸው ይናገራል። ሰለሞን)። የእግዚአብሔር ፍላጎት ከውስጥ ወደ ውጭ እንድንለወጥ ነው።...more41minPlay
December 30, 2022ለእራት የተጋበዘው ማን እንደሆነ ገምቱ?አረማዊ ሰው አግብታ የአይሁድን ሕዝብ ከዘር ማጥፋት ዘመቻ ያዳነችና የመሢሁን የትውልድ ዘር ሐረግ እንዲቀጥል ካደረገች አስቴር ከምትባል እብራዊት ሴት ሕይወት እግዚአብሔርን ተመልከቱ፡፡ በመጽሐፈ አስቴር አንድ እጅግ አስፈላጊ ርዕስ “እንደ ዓላማው የተጠራን በማንኛውም አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ብንሆንም የእግዚአብሔር ሉዓላዊ እንክብካቤ ነገርን ሁሉ ለበጎ ያደርግል” የሚል ነው፡፡...more49minPlay
December 30, 2022የመሪ ከፊል ገፅታውመጽሐፈ ነህምያ የሚያሳየን የእግዚአብሔርን ሥራ ለመሥራት ተግባራዊ የሆኑ ሰባት የመሪነት መርሆችን ነው፡፡ ነህምያ የእግዚአብሔርን ሥራ በእግዚአብሔር መንገድ ለመሥራት ታላቅ የሆነ ብርታትን፣ መሰጠትን፣ መረዳትን፣ ትኩረትን፣ መበረታታትን፣ ፅናትንና ሙሉ በሙሉ የሆነ ዝግጁነትን በተግባር ያሳየናል፡፡ ከነህምያ ሕይወት የምንማራቸው እነዚህ መርሆች እግዚአብሔር እንዲጠቀምብን እንዴት ዝግጁ መሆን እንዳለብን ያ...more43minPlay
December 30, 2022የእግዚአብሔር ስራ እና የስራው ተቃራኒ ኃይላትመጽሐፈ ዕዝራ የሚያስተምረን የተቃውሞ መኖር የእግዚአብሔር ሥራ እየተሰራ ስለመሆኑ ምልክት እንደሆነ ነው፡፡ የዕዝራ መልዕክት በተቃውሞ መሸነፍ ወይንም መረበሽ እንደሌለብን የሚገልፅ ነው፡፡ ከዕዝራ የምንማራቸው ብዙ መርሆች አሉ፤ እነርሱም ሲጠቃለሉ፡- በእግዚአብሔር ሕዝብ ውስጥ የእግዚአብሔርን ኃይል የእግዚአብሔርን ዓላማ ለማስፈፀም መጠቀም የእግዚአብሔር እቅድ ነው፡፡...more47minPlay
December 30, 2022የብሉይ ኪዳን ተመሳሳይ ወንጌላትበዕዝራ መሪነት ከባቢሎን ምርኮ የተደረገው የመጀመሪያው መመለስ ቤተ መቅደሱን መልሶ ለመገንባት ነው፡፡ ዕዝራ ለመልካም መሪነት ትልቅ ምሳሌ ነው፡፡ ይህ ምሳሌ እግዚአብሔር እንዴትና ለምን እንደ ዕዝራ አይነቱን ሰዎች እንደሚጠቀም ይገልፃል፡፡ መጽሐፈ ዕዝራ፣ መጽሐፈ ነህምያና መጽሐፈ አስቴር ድህረ - ምርኮ የታሪክ መጻሕፍት በመባል ይታወቃሉ፡፡ መጽሐፈ ዕዝራና መጽሐፈ ነህምያ የእግዚአብሔርን ሥራ በእግዚ...more44minPlay
December 30, 2022የተሰረዙ ነገሮችየዜና መዋዕል መጻሕፍት የታሪክ ጊዜ መጽሐፈ ሳሙኤልና መጽሐፈ ነገስት ከሚሸፍኑት የታሪክ ጊዜ ጋር ተመሳሳይ ነው፡፡ ዜና መዋዕል ማለት “የተተው ነገሮች” ማለት ነው፡፡ መጽሐፍቱ የሚያሳዩን የእግዚአብሔር መለኮታዊ ዕይታ በዕብራውያን ታሪክና በነገሥታቱ ውስጥ መነቃቃትን፣ መለወጥንና ተሐድሶን እንዳመጣ ነው፡፡ የዜና መዋዕል መጻሕፍትን የምንረዳበት ቁልፍ መንገድ፡- የእግዚአብሔር መንገዶችና የእኛ መንገዶች...more40minPlay
December 30, 2022የነገሥታት መውደቅ እና መነሳትከሚገጥመን መንፈሳዊ ውድቀት መነሳት እንድንችል ተስፋን፣ ብርታትንና ፅናትን ሊሰጠን የሚችል ጠቃሚ ትምህርትን ከእስራኤላውያን ታሪክ እንማራለን፡፡ ምንም እንኳን ሕዝቡ በእግዚአብሔር ላይ ቢያመነዝሩም እግዚአብሔር ግን ሕዝቡን በጣም ታግሦ ነበር፡፡ ምንጊዜም የእግዚአብሔር ሥራ እንቅፋት ሲገጥመው እግዚአብሔር ነቢያትን ያስነሳ ነበር፡፡ የነቢያት ዋና ሚና ወይም ተግባር በእግዚአብሔር ሥራ ላይ የተነሳን እንቅ...more45minPlay
December 30, 2022ነገስታት እና ነቢያትየታሪክ መጻሕፍት የሆኑት መጽሐፈ ነገስትና መጽሐፈ ዜና መዋዕል የሚነግሩን እስራኤል እግዚአብሔር ንጉሣቸው እንዳይሆን የወሰኑት ውሳኔን ውጤቶች ነው፡፡ በእነዚህ መጻሕፍት ውስጥ ክፉ በሆኑ ነገሥታት ሕይወት ላይ የሆነን አስፈሪ ማስጠንቀቂያዎችንና እንደ ኤልያስና ኤልሳዕ የመሣሰሉ መልካም ነቢያትን ታላቅ የሆነ የሕይወት ምሣሌነትን እናገኛለን፡፡ በአንደኛ ነገስት መጽሐፍ የምንማረው ያንን የሰዎች መንግሥት መ...more45minPlay
December 30, 2022ሶስቱ የኃጢአት እና ሶስቱ የድነት እውነታዎችስለኃጢአት ጉልበት ከንጉሥ ዳዊት ሕይወት እንማራለን፡፡ አንጥረኛ አልማዙን በጥቁር የጨርቅ ክፋይ ላይ በማስቀመጥ ለሽያጭ እንደሚያቀርብ ሁሉ የኃጢአት ሥውር ቅጣት፣ ጉልበትና ዋጋ የድነትን ሦስት እውነታዎችን በግልፅ ያሳዩናል፡፡ መጀመሪያ ኢየሱስ ክርስቶስ የኃጢአትን ቅጣት አስወገደ፡፡ ሁለተኛ መንፈስ ቅዱስ ከኃጢአት ጉልበት ይልቅ ኃይለኛ ነው፡፡ ሦስተኛው የድነት እውነታ በእግዚአብሔር ፊት የኃጢአት እድፍ...more47minPlay
FAQs about Amharic:How many episodes does Amharic have?The podcast currently has 221 episodes available.