Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Amharic:How many episodes does Amharic have?The podcast currently has 221 episodes available.
December 30, 2022ከእግዚአብሔር የሆነ መልካም ያልሆነ ዜናኢየሩሳሌም በባቢሎናውያን እጅ በወደቀችበት ወቅት ሁለት ዓይነት ሰዎች ነበሩ፡- ምርኮ ከእግዚአብሔር ዘንድ የመጣ ቁጣ ነው ብለው ኤርምያስን ያመኑና፣ የኤርምያስን መልዕክት የተቃወሙና ያመፁ ናቸው፡፡ ለእነዚያ ላመኑና ንስሃ ለገቡ እግዚአብሔር ተስፋውን ሰጠ፡፡ እርሱ ለእነርሱ አዲስ ልብ ይሰጣቸዋል፣ ቀጣዩንም ትውልድ ወደ አገራቸው ይመላሳል፡፡ ለእነዚያ ለአመፁ ግን ሙሉ በሙሉ እንደሚጠፉ እግዚአብሔር አስጠ...more40minPlay
December 30, 2022የምርኮው ዝማሬ መሪአይሁዳውያን ወደ ባቢሎን ምድር በምርኮ ሲሄዱ፣ የኤርምያስ መልዕክቶች ተስፋ ነበሩ፡፡ እነርሱ ሁሉንም ነገር ቢያጡም፣ ኤርምያስ የነገራቸው እግዚአብሔር ከእነርሱ ጋር እንደሆነ ነው፡፡ በባቢሎን ምድር የሚተማመኑት በእርሱን ብቻ ነበር፣ ከዚህም የተነሳ በዚያ ምድር እርሱን የተሻለ አወቁት፡፡ በእግዚአብሔር እንድንታመን፣ በአሳዛኝ ሁኔታ ውስጥ ስንሆን ተስፋ እንዲኖረንና ስንፈልገው እግዚአብሔር እንደሚለውጠን...more35minPlay
December 30, 2022የማያቋርጥ ሃዘንኢየሩሳሌም ተስፋ በቆረጠችበትና ሁሉም ነገር ስህተት መስሎ በሚታይበት ወቅት ነበር ኤርምያስ የሰበከው፡፡ እርሱ ሦስቱንም የባቢሎንን ወረራና የኢየሩሳሌምን ውድቀት መስክሯል፡፡ ኤርምያስ “አልቃሹ ነቢይ” ተብሏል፣ ምክንያቱም የእርሱ ትንቢቶች በእንባና በልቅሶ የተሞሉ ስለነበር ነው፡፡ እስራኤላውያን ከ70 ዓመታት በኋላ ከምርኮ እንደሚመለሱ አስቀድሞ እርሱ ተናግሯል፡፡ ልክ እንደ ኢሳይያስ ሁሉ ኤርምያስም ስ...more38minPlay
December 30, 2022በእኛ ምትክ የተሰቃየውወደ ዓለም እንደሚመጣ ተስፋ የተገባው መሢሁ፣ ሰዎችን የሚዋጀውና በሰዎች ምትክ ሆኖ መከራን የሚቀበለው እርሱ አገልግሎቱ ፡- ለዕውሮችም ማየትን መስጠት፥ ለታሰሩትም መፈታትንና የተጠቁትንም ነጻ ማውጣት እንደሆነ ኢሳይያስ አስቀድሞ ተናግሯል፡፡ ኢሳይያስ ስለእርሱ ሞትም ትንቢትን ተናግሯል፡፡ እንደ ጠፉ በጎች፣ በራሳችን መንገድ በመጓዝ ላይ ላለን ለሰው ልጆች በሙሉ፣ ስለእኛ ኃጢአት ቅጣትን በተቀበለው በ...more32minPlay
December 30, 2022የመሲሁ መግለጫእግዚአብሔር በዚህ ዓለም ውስጥ የሚጓዝበትን “መንገድ” እንደፈለገ ኢሳይያስ ትንቢት ተናግሯል፡፡ ያ መንገድ፣ አምላክም ሰውም የሆነው መሢሁ መሆን አለበት፡፡ መሢሁ የእግዚአብሔር መንፈስ የተሟላ መገለጫ እንደሆነ ኢሳይያስ ተናግሯል፡፡ ኢየሱስ አገልግሎቱን የገለጸው ከትንቢተ ኢሳይያስ በመጥቀስ ነበር፡፡ እርሱ የመጣው ለድሆች ወንጌልን ሊሰብክ፤ ለታሰሩትም መፈታትን ለዕውሮችም ማየትን ሊሰብክ፥ የተጠቁትንም...more38minPlay
December 30, 2022የኢሳያስ መጠራት እና መላክየኢሳያስ መጠራት እና መላክ ለምንድነው በዚህ ጊዜና በዚህ ሥፍራ የተወለድኩት? በእግዚአብሔር እቅድ ውስጥ የእኔ ቦታ የት ነው? ለእነዚህና ተመሣሣይ ጥያቄዎች የትንቢተ ኢሳይያስ መጽሐፍ፣ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ረጅሙ የትንቢት መጽሐፍ፣ መልስ ይሰጣል፡፡ ትንቢተ ኢሳይያስ በአዲስ ኪዳን ውስጥ በብዛት የተጠቀሰ ሲሆን ከሌሎች ነቢያት በበለጠ ስለሚመጣው መሢህ ይናገራል፡፡ ኢሳይያስ አዳኝ እንደሚያስፈልገን ያስታውቀንና የሚመጣውን አዳኝ ያ...more36minPlay
December 30, 2022የነቢያቱ የህይወት ገፅታነቢያት ከተለያየ መደብ ወይም ማህበራዊ ሕይወት የተጠሩ ሰዎች ሲሆኑ፤ የተጠሩትም እግዚአብሔርን ወክለው የእርሱን ቃል ለሰዎች እንዲናገሩ ነው፡፡ አብዛኛው ነቢያት ስለሚመጣው ፍርድ አስጠንቅቀዋል፡፡ የእግዚአብሔር ሕዝብ የጨለማ ዓመታት ውስጥ በነበሩበት ወቅት ነቢያቱ በሚናገሩት ማስጠንቀቂያ ሁሉ በሚመጣው መሢህ ውስጥ የእግዚአብሔር ፀጋና ተስፋ እንዳለ ይናገሩ ነበር፡፡ ነቢያትን ለሁለት ሺህ አመታት እንዲሠ...more39minPlay
December 30, 2022እየሱስ ይወዳችኋልመኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን ከቅኔ መጻሕፍት የመጨረሻው ሲሆን በሁለት ፍቅረኛሞች መካከል ያለውን አስደሳች የፍቅር ግንኙነት የሚዘግብ ሲሆን፣ በክርስቶስና በቤተ ክርስቲያን መካከል ስለአለው ግንኙነት ቆንጆ ምሳሌ ነው፡፡ መዝሙሩ አስፈላጊ እውነቶችን ይዟል፡፡ አንዱ፣ እግዚአብሔር በጋብቻ ውስጥ ያለውን የግብረ ሥጋ ግንኙነት እርሱ ከፈጠራቸው ነገሮች ውስጥ መልካም እንደሆነ እንደሚቆጥር፡፡ ሌላው ጠቃሚ እውነት...more30minPlay
December 30, 2022የጠቢቡ ሰለሞን የመጨረሻ መልእክትበሕይወት ውስጥ ለሚፈጠር ግራ መጋባት መጽሐፈ መክብብ ለእግዚአብሔር ሕዝብ ልብ ምላሽን ይሰጣል፡፡ የሰሎሞን መጽሐፍ ወጣቱን ትውልድ ሰሎሞን ለሕይወቱ ትርጉምና ዓላማ ለማግኘት ሲል ካደረገው ጥረት፣ ከሕይወት ልምዱ፣ እንዲማሩ አጥብቆ ያስገነዝባል፡፡ እርሱ በሕይወቱ ያገኘው ጠቃሚ ዓላማ እግዚአብሔርን መፍራትና የእርሱን ትዕዛዛትን መጠበቅ ነው፡፡ ሰሎሞን፣ ወጣቱ ትውልድ እግዚአብሔርን እንዲያስብና ሕይወቱንም...more37minPlay
December 30, 2022የሰለሞን ጥበብመጽሐፈ ምሳሌ በተግባራዊ ነገሮች ላይ የሚያተኩር መጽሐፍ ሲሆን ትኩረቱም “የእግዚአብሔር ሰዎች እንዴት መኖር እንዳለባቸው እንዲያውቁ” ነው፡፡ ሰሎሞን በአለም ላይ ካሉ ሰዎች ሁሉ ይልቅ ጥበበኛ ነው፡፡ ሰሎሞን አብዛኛውን ጥበብ የተማረው ከውድቀቶቹ ነው፡፡ እርሱ እንዳደረገው ወጣቶች ደግሞ እንዳያደርጉ ለማስተማር ይፈልጋል፡፡ የእርሱ ዓላማ ጠቢባን ጠቢብ መሪዎች እንዲሆኑ፣ ጥበብ የሌላቸው ጠቢብ እንዲሆኑና...more40minPlay
FAQs about Amharic:How many episodes does Amharic have?The podcast currently has 221 episodes available.