Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Amharic:How many episodes does Amharic have?The podcast currently has 221 episodes available.
December 30, 2022መቅመስና ማየትበአለማችን ውስጥ ተስፋ መቁረጥ ትልቅ ችግር ነው፣ ነገር ግን የእግዚአብሔር ፍላጎት ወደተስፋው በእምነት ሊመራንና ከእርሱ ጋር የግል ግንኙነት እንዲኖረን ነው፡፡ እግዚአብሔር እርሱ መልካም እንደሆነ “እንድናይና እንድቀምስ” ይጋብዘናል - በመታዘዝ እንድንከተለውና የእርሱን ቃል እንድናምን ይፈልጋል፡፡ እግዚአብሔርን የሚታመኑ እነዚያ በተስፋና በእምነት ጠንካራ ሆነው እያደጉ፣ የእግዚአብሔርን ታማኝነት፡-...more40minPlay
December 30, 2022አምልኮ፤ አፈጻጸሙና ጥቅሙወደ እግዚአብሔር መገኘት መግባት የሚቻልበት ብቸኛና ትክክለኛ መንገድ በምስጋናና በውዳሴ እንደሆነና ይህም የሚገለፅበት ምርጡ ሁኔታ በዝማሬ እንደሆነ ዳዊት ያስረዳል፡፡ በእግዚአብሔር መገኘት ውስጥ የእርሱን መልካምነት እንለማመዳለን፣ በሰዎች ሁሉ የመመለክ ፍላጎት እንዳለው እንማራለን፣ እንዲሁም በደስታ እርሱን ማገልገልን እንማራለን፡፡ አምልኮ የእኛና የእግዚአብሔር ግንኙነት የተለቀ እንዲሆንና ውጤቱም በ...more36minPlay
December 30, 2022የይቅርታ መባረክበተለይ በመዝሙር 32 እና 51 እኛን ሁሉ የሚመለከቱ ጉዳዮችን ዳዊት ይናገራል፡- እነርሱም ከበደለኝነት ጋር የተያያዙ ስሜቶች ናቸው፡፡ የኑዛዜና የይቅርታ መዝሙሮች የሚያሳዩን እግዚአብሔር የእኛን ኃጢአት ይቅር በማለቱና በእግዚአብሔር ፀጋና ተሐድሶ ውስጥ የሚገኘውን እፎይታና ደስታ ነው፡፡ መዝሙር 139 ወደ እርሱ የምንፀልየው እግዚአብሔር ማን እንደሆነ ይገልፃል፡፡ እግዚአብሔር ስለእኛ ሁሉን ነገር ያ...more37minPlay
December 30, 2022የጭንቀት መፍትሔዎችስሜትን የሚነካ ርዕስ ያላቸው መዝሙራት የፀሎት መዝሙራት ናቸው፣ ዘማሪው ስለሰዎች እና በአብዛኛው ስለራሱ ለእግዚአብሔር የሚናገርበት ነው፡፡ እነዚህ መዝሙራት የሚያስተምሩን የሚሰማንን ሥጋት፣ ፍርሃት፣ ቁጣ፣ ተስፋ መቁረጥ፣ ጭንቀት፣ ወይም ማንኛውም ነገር ወደ እግዚአብሔር ስናቀርብ እርሱ እንደሚረዳንና ወደ ምስጋናና አምልኮ እንደሚመራን ነው፡፡ ስሜታችንን የሚጎዳ ችግር ሲገጥመን ሁልጊዜ ወደ መዝሙረ ዳዊ...more35minPlay
December 30, 2022የተባረው ሰው ማነው?ሰዎች በሕይወታቸው ውስጥ ምንም ዓይነት የሚወስኗቸው ውሳኔዎችና ምርጫዎቻች ቢኖራቸውም እግዚአብሔር ሊባርካቸው ይገባል ብለው ብዙ ሰዎች ያስባሉ፡፡ ከእግዚአብሔር የሚገኘው በረከት በሁኔታዎች የሚወሰን እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ በግልፅ ይናገራል፡፡ “የተባረከው ሰው” የተባረከው ከእምነቱና ከምርጫዎቹ የተነሣ ነው፡፡ መዝሙራት የበረከትን ተስፋ ቃል የሚሰጡት ጌታን ለሚወድዱ፣ ለሚፈሩትና በእርሱ በመንገዱ ለሚሄ...more34minPlay
December 30, 2022የተባረከው ሰው መዝገብመዝሙራት እግዚአብሔር በዜማ የሚመሠገንበት ናቸው! መዝሙር 1 ልክ እንደ “ተባረከው ሰው” ዝማሬዎች እርግጠኛ እውነቶችንና አሉታዊ እውነቶችን ያቀርባል፡፡ የተባረኩ ሰዎች ምን እንደማያደርጉና ምን እንደሚያደርጉ እናውቃለን፡፡ በሕይወታችን ውስጥ የምንወስናቸው ውሳኔዎችና ምርጫዎቻችን እግዚአብሔር እኛን ለሚባርክበት በረከት አስተዋፅኦ አላቸው፡፡ መልካም ሰዎች እንዴት እንደሚባረኩና ክፉ ሰዎች ለምን እንደ...more30minPlay
December 30, 2022ከእግሩ ስር አንበረከከኝመዝሙረ ዳዊት መጽሐፍ ቅዱሳዊ የአምልኮ ቅኔ፣ ውዳሴና ፀሎቶች ነው፡፡ መዝሙራት በአራት ዋና አርዕሥቶች ሥር ይመደባሉ፡- መዝሙራት ስለተባረኩ ሰዎች ይነግሩናል፣ መዝሙራት የሚሰማንን ስሜቶች ይገልፁልናል፣ የአምልኮ መዝሙራትና ስለመሢሁ መምጣት የሚናገሩ መዝሙራት ናቸው፡፡ በጣም የሚታወቀው መዝሙር፣ ስለሰውና ስለእግዚአብሔር ግንኙነት በጣም ቆንጆ በሆነ መንገድ የሚገልፀው መዝሙር 23 ነው፡፡ ይህ “የተባረከ...more33minPlay
December 30, 2022በሕይወታችን ለሚገጥመን መከራ እና ችግር ምላሽ መስጠትበሕይወታችን ውስጥ ለሚነሳ ማዕበል እንዴት አድርገን ምላሽ እንደምንሰጥ መጽሐፈ ኢዮብ ታላቅ ማስተዋሎችን ይሰጠናል፡፡ በክርስትና ሕይወታችን ለመጀመሪያ ጊዜ መከራን ስንቀበል ይህ ለምን እንደሆነ ብዙ ጊዜ አይገባንም፡፡ በሕይወታችን እያደግን ስንሄድ ለምን ሰዎች መከራን እንደሚቀበሉ ከመጽሐፍ ቅዱስ ብዙ ምክንያቶችን እናገኛለን፡፡ በፈተና ውስጥ በእምነት ፀንተን ስንቆም ከምንቀበላቸው ፈተናዎች ታላላቅ ጥቅሞ...more45minPlay
December 30, 2022ሰዎች በመከራ ውስጥ የሚያልፉባቸው ሰላሳ መጽሐፍ ቁዱሳዊ ምክንያቶችለምን ጻድቅ ሰው መከራን ይቀበላል? ለሺህ አመታት ሰዎች ይህንን ጥያቄ ሲጠይቁ ነበር፡፡ መጥፎ ወይንም ክፉ ሰዎች መከራን ሲቀበሉ ይህንን ጥያቄ አንጠይቅም፣ ነገር ግን መልካም ሰዎች ለምን መከራን ይቀበላሉ? ይህንን ጥያቄ የሚመልስልን መጽሐፈ ኢዮብ ብቻ አይደለም፤ ሌሎችም ቅዱሳት መጻሕፍት ስለዚህ ጉዳይ ይናገራሉ፡፡ በእርግጥ የመከራ ጉዳይ በእያንዳንዱ ቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ ተጠቅሶ ይገኛል፡፡ መጽሐፍ...more44minPlay
December 30, 2022ወደ ውስጥህ፣ወደ ላይ እና ዙሪያህን ተመልከትከኢዮብ የመከራ ጊዜ በመነሳት ፈተና ሲገጥመን ምን ማድረግ እንዳለብን ስለሕይወት ሦስት እይታዎችን እንማራለን፡፡ የእኛ መከራዎች ትክክለኛ ጥያቄዎችን እንድንጠይቅ ይመራናል፡፡ መከራ ትክክለኛን መልስ እንድናገኝ እግዚአብሔርን ወደመስማት ይመራናል፡፡ በመጨረሻም ለጥያቄዎቻችን እግዚአብሔር መልስ እንደሚሰጥ ማመንና ለቅሶአችን ወደዚህ ሥፍራ እንዲያመጣን መፍቀድ አለብን፡፡ እነዚህን ሦስት ነገሮች ስናደርግ የድ...more46minPlay
FAQs about Amharic:How many episodes does Amharic have?The podcast currently has 221 episodes available.