Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Amharic:How many episodes does Amharic have?The podcast currently has 221 episodes available.
December 30, 2022የኤዶም ልምድከአጭሩ የብሉይ ኪዳን መጽሐፍ ትልቅ ትምህርትን እንማራለን፡፡ ይሁዳ በወደቀች ጊዜ ኤዶም ደስ ስላለውና ስለፈነደቀ እግዚአብሔር በአብድዩ አማካይነት በኤዶም ላይ የፍርድን መልዕክት አስተላለፈ፡፡ በእስራኤልና በኤዶም መካከል ያለው ጠላትነት፣ ከሁለቱ መንትያ ወንድማማቾች፣ ከያዕቆብና ከኤሳው ዘመን ይጀምራል፡፡ እነዚህ ሁለት ወንድማማቾች እግዚአብሔርን በሚፈልጉና የእርሱን ፈቃድ በሚታዘዙ መንፈሳዊ ሰዎች እና...more36minPlay
December 30, 2022አንበሳው ያጋሳል አሞፅም አይቶታልአሞጽ የበለስ ዛፍ ፍሬ ለቃሚና እረኛ የነበረ ተራ ሰው ነው፣ ሆኖም ከነቢያቱ አንዱ እንዲሆን እግዚአብሔር መረጠው፡፡ አሞጽ የሰሜኑ መንግሥት በአሶራውያን እንደሚማረክ ተነበየ፡፡ እርሱ ያገለገለው የደቡቡ መንግሥት በብልዕግና ውስጥ በነበረበት ወቅት ነው፡፡ በእርግጥ እግዚአብሔር የሚናገረው መንፈሳዊ ብልጫ ያላቸው የሚፈረድባቸው ከፍ ባለ መለኪያ እንደሆነ ነው፡፡ እንደ አሞጽ ትንቢት የእስራኤላውያን ልብ አ...more32minPlay
December 30, 2022የጌታ ቀን እና አንበጦቹ“የጌታ ቀን” የሚለው የኢዮኤል መልዕክት ስለወቅቱ ሁኔታዎች፣ ስለመጪው ታሪካዊ ክስተቶችና ስለመጨረሻው ዘመን ታላቅ ሁኔታዎች የሚናገር ትንቢቶች የሚደባልቅ ነው፡፡ ኢዩኤል እንደሚጠቀምበት፣ “የጌታ ቀን” የሚለው ሐረግ እግዚአብሔር ስለሚሠራበት የተለያየ ሁኔታዎች ማለትም፡- ቅጣት፣ ፍርድ፣ አርነት ማውጣት፣ በረከትና የመሳሰሉትን የሚገልፅ ነው፡፡ ኢዩኤል - ያለፈው፣ የአሁኑና መጪው ጊዜ የጌታ ቀን እንደሆ...more24minPlay
December 30, 2022የሚያስጨንቀው ተምሳሌትሴዕ በተከፋፈለው መንግሥታት ዘመን ለሰሜኑ አሥር ነገዶች መንግሥት የእግዚአብሔር ፍቅር ነቢይ ነበር፡፡ የእስራኤል ሕዝብ እግዚአብሔርን በመተው ጣኦትን አመለኩ - ይህ ተግባር ደግሞ መንፈሳዊ ምንዝርና ነው፡፡ ሆሴዕ ጋለሞታ ሴትን አገባ፣ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ አፈቀራት፣ ይህም የእግዚአብሔርን ሕያው ፍቅር የሚገልፅ ተግባር ነው፡፡ ከእስራኤል መንፈሳዊ ታማኝነት መጉደል የተነሳ አሥሩ ነገዶች ደግመው አይደ...more21minPlay
December 30, 2022የታላቁ ነብይ የፀሎት ቅድመ ሁኔታዎችበጣም ምሣሌአዊና አንዳንድ ጊዜ አስቸጋሪ የሆኑ ራዕይዎችን ዳንኤል አየ፡፡ እርሱ ለንጉሥ ናቡከደነፆር ከተረጎመው ህልም ጋር ተመሳሳይ የሆነ አለምን ስለሚመሩ አራት መንግሥታት ህልምን አለመ፤ እንዲሁም አይሁዳውያን ወደ ኢየሩሳሌም የሚመለሱበት ወቅት መድረሱን የሚያመለክት ስለ 70 ሣምንታት ራዕይ አየ፡፡ በእርሱ የ70 ሣምንታት ትንቢት ስለ መሢሁ መምጣትና ፍፃሜ የሌለው የመሢሁ መንግሥት መጀመሩን በእርግጠ...more20minPlay
December 30, 2022የባቢሎን አማኞችበዳንኤል ዘመን ባቢሎን የልዕለ ኃያሉ የባቢሎን ግዛት ዋና ከተማ ነበረች፡፡ የግዛቱ ንጉሥ ናቡከደነፆር ኃያልና ኩሩ ሰው ነበር፡፡ የናቡከደነፆር መለወጥ እጅግ አስደናቂ ተዓምራት ነው፡፡ አይሁዳውያን ወደ ባቢሎናውያን እምነት መለወጥ ሲገባቸው፣ ባቢሎናውያን ግን ወደ ዳንኤል አምላክ፣ እውነኛውን አምላክ ወደ ማምለክ ተለወጡ፡፡ ናቡከደነፆር እግዚአብሔር የዚህ ዓለም መንግሥታት ሁሉ ትክክለኛ ገዢ እንደሆነ ተ...more24minPlay
December 30, 2022አማኞች እና ባቢሎናውንዳንኤልና ሦስቱ ጓደኞቹ ወደ ባቢሎን ተወስተው በዚያን አገር ዩኒቨርሲቲዎች ተማሩ፡፡ የንጉሡን አዋጅ በመጠቀም እግዚአብሔር በባቢሎን ያሉትን ምርኮኞችን እንዲያገለግሉ እነዚህን ነቢያት በዚያ አስቀመጠ፡፡ የዳንኤል መጽሐፍ በሁለት ይከፈላል፡- ታሪክን የሚተርክና ትንቢታዊ መገለጥ፡፡ ሕዝቅኤል፣ ዮሐንስና ዳንኤል ስለመጨረሻው ዘመን ትንቢት የተናገሩና በስደት አገር የኖሩ ነቢያት ናቸው፡፡ በጠላትነት በተሞላና...more28minPlay
December 30, 2022የደረቁ አጥንቶችበደረቁ አጥንቶች የተሞላን ሸለቆ ሕዝቅኤል በራዕይ ተመለከተ፡፡ ሕዝቅኤል ለአጥንቶቹ ትንቢትን ተናገረ እነርሱም ባንድነት ተሰባሰቡ፣ ተገጣጠሙ እንዲሁም ሥጋ ተጨመረባቸው፡፡ ከዚያም ጌታ እንዲህ አለው፣ “ለነፋስ ትንቢት ተናገር” - የእግዚአብሔር መንፈስ - ስለዚህ አካላቱ በሕይወት ይኖራሉ፡፡ ከእግዚአብሔር መንፈስ ውጭ ለማድረግ የምንሞክረው ነገር ሁሉ ለሞተ አጥንት አዲስ ሕይወትን ለመስጠት እንደሚደረግ...more36minPlay
December 30, 2022ሁሉም ነገር እንግዳና አስደናቂሕዝቅኤል በጣም አስቸጋሪ በሆነ ጊዜና ቦታ የእግዚአብሔርን ሕዝብ እንዲያገለግል ተጠራ፡፡ እርሱ በባቢሎን ምድር በባርነት እየሰሩ ለሚገኙ የራሱ ሕዝብ የእግዚአብሔርን መልዕክት አመጣ፡፡ ሕዝቅኤል የጀመረው ታላቅ በሆነ በእግዚአብሔር ራዕይ ሲሆን እርሱ በትክክል የጌታን ክብር አይቷል፡፡ እርሱ ትኩረት ሰጥቶ የሚናገረው ስለመንፈስ ቅዱስን ሥራ ነው - የእርሱ ሕዝብ ባለበት ሁሉ የእግዚአብሔር መገኘት እንደሚሆ...more34minPlay
December 30, 2022እግዚአብሔር ለእናንተ ያለው ፍቅር አይለወጥም“አልቃሹ ነቢይ” ተብሎ የሚታወቀው ኤርምያስ ያለቅስ የነበረበት ምክንያት አገሩ ስለተሸነፈችና እርሱ የሚወዳቸው ሰዎች በሩቅ አገር በባርነት እየኖሩ ስለሆነ ነው፡፡ በባቢሎን ምድር እየኖሩ ላሉት ሕዝቡ እግዚአብሔር የት ነው? ለእነርሱ ኢየሩሳሌም የእግዚአብሔር ከተማ ናት፣ እና አሁን እነርሱ ከቅድስት ከተማና ከቅዱሱ አምላካቸው ከእግዚአብሔር ሙሉ በሙሉ ተለይተዋል፡፡ ሕይወታችሁን ተመልክታችሁ እግዚአብሔር...more38minPlay
FAQs about Amharic:How many episodes does Amharic have?The podcast currently has 221 episodes available.