Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Amharic:How many episodes does Amharic have?The podcast currently has 221 episodes available.
December 30, 2022እግዚአብሔር መጋረጃ ተመለስ ይጎትተናል ጊዜአጭር የሆነው የይሁዳ መልዕክት በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን፣ ሞቱንና ትንሳኤውን በመፃረር በሚያስተምሩ የስህተት ትምህርቶች ወይንም በሐሰተኛ ትምህርት አስተማሪዎች ላይ ትኩረትን ያደርጋል፡፡ ይሁዳ የሚነግረን ሐሰተኛ መምህራን ዝናብ እንደሚመጣ ቃል የሚገቡ ሲሆን በተግባር ግን ምንም ነገር የማያሳዩ ናቸው፡፡ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የዮሐንስ ራዕይ በምሳሌአዊ መንገድ ስለተፃፈ ለመረዳት ከባድ የሆነ መጽሐፍ ነ...more24minPlay
December 30, 2022የሚያረጋግጥ ከንፌሽንዮሐንስ እርስ በርሳችን እንድንዋደድ ይነግረንና ከዚያም ለምን እንደሆነ አሥር ምክንያቶችን ይሰጠናል፡፡ የመጽሐፍ ቅዱስ የፍቅር ምዕራፍ የሆነው እንድንወደድ ይነግረናል ምክንያቱም እግዚአብሔር ፍቅር ነው፡፡ ፍቅር የእግዚአብሔር ባህርይ ነው፡፡ “ከእርሱ ዘንድ ይህ ትዕዛዝ አለን፣ እግዚአብሔርን የሚወደድ ወንድሙንም መውደድ አለበት፡፡” እኛ የወደድነው እግዚአብሔር አስቀድሞ ስለወደደን ነው፣ ፍጹም ፍቅር ፍር...more29minPlay
December 30, 2022ያረጋግጥልናል የሚለው የቅብዓትበመጀመሪያው የዮሐንስ መልዕክት ውስጥ ለድነታችን ተጨማሪ ዋስትናዎችን እናያለን፡- በክርስቶስ ለሆኑ ወንድሞችና እህቶች ያለ ፍቅር፣ ለእግዚአብሔር አብ ያለ ፍቅር፣ እና የመንፈስ ቅዱስ ቅባት፡፡ በመንፈሳዊ ነገር ያወቅነውን እንድናውቅ ያደረገው መንፈስ ቅዱስ ነው፡፡ የእግዚአብሔር ልጆች ኃጢአትን እንደማይለማመዱ ዮሐንስ አመለከተ፡፡ የእኛ ድነት ልባችን በሚሰማው ነገር ላይ አልተመሠረተም፡፡ የእኛ ድነት የ...more27minPlay
December 30, 2022የ ማረጋገጫ ኮምፓስየመጀመሪያው የዮሐንስ መልዕክት የተጻፈው ለሚያምኑ ሰዎች ሲሆን፣ ማመናቸውን ማወቃቸውን እንዲያውቁ፣ እና ከዚያም በእርግጥ እንዲያምኑ ነው፡፡ በሌላ አነጋገር፣ እኛ ዋስትናዎችን እንፈልጋለን - የድነታችን ዋስትና፡፡ የወንጌል ሁለት እውነታዎችን አስታውሱ፣ እነርሱም፡- የኢየሱስ ክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ናቸው፡፡ እግዚአብሔር የሕዝቡን ኃጢአት ይቅር ማለት ብቻ ሳይሆን እርሱ የራሱን ሕዝብ ከኃጢአታቸው ያድና...more29minPlay
December 30, 2022ሌሊቱ ይነጋል፡፡ከሁለተኛው ጴጥሮስ የምንማረው ነገር እግዚአብሔርንና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን በማወቅ ፀጋና ሰላም እንደሚበዛ ነው፡፡ እኛ ወደ ሰማያዊ ሥፍራና ወደ እግዚአብሔር እውቀት ልንመጣ እንችላለን፣ እንዲሁም እርሱ ለሕይወትና ለመልካም ኑሮ የሚስፈልገንን ሁሉ ይሰጠናል፡፡ ጴጥሮስ እንዴትና መች ወደ ቃሉ ብርሃን እንደምንመጣና የእርሱን ቃል በሕይወታችን ላይ እንደምንተገብር፣ የንጋት ኮከብ በልባችን ላይ እንደሚያበ...more33minPlay
December 30, 2022የህይወት ነውጥ ቃሉና ምስክሩየሁሉም ነገር መጨረሻ መቃረቡን ከነገረን በኋላ ከዚህ አንፃር ምን ዓይነት ሰዎች መሆን እንዳለብን ጴጥሮስ ይናገራል፡፡ እኛ ዝግ ያልን፣ ራሳችንን የምንገዛ የፀሎት ሰዎች፣ እንግዳ ተቀባዮች፣ እርስ በርሳችን የምንዋደድ፣ ፍቅር የኃጢአትን ብዛት እንደሚሸፍን የምናስታውስ ሰዎች መሆን አለብን፡፡ አንድ ሰው ከሌላው የሚለየው መከራን መቀበል አለመቀበሉ ሳይሆን መከራውን እንዴት እንደሚያስተናግደው ነው፡፡ የመከ...more28minPlay
December 30, 2022የትዳር ተምሳሌትጴጥሮስ ለጋብቻ ተግባራዊ፣ ማህበራዊና ስነመለኮታዊ መርሆችን ሰጥቷል፡- ክርስቶስ እና ቤተ ክርስቲያን፡፡ በክርስቲያኖች ጋብቻ ውስጥ ቁጥር አንድ ችግር ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያንን እንደሚመግባትና እንደሚንከባከባት ይህንን ኃላፊነት በሚስቶቻቸውና በልጆቻቸው ላይ የማይወጡ ባሎች ናቸው፡፡ ጴጥሮስ ኢየሱስ ክርስቶስን የቤተ ክርስቲያን ታላቁ እረኛ እንደሆነ ይመስላል፡፡ እግዚአብሔር የጋብቻንና የቤትን ኃላፊነት...more28minPlay
December 30, 2022በዳግም ልደታችን ላይ አስተያየቶችጴጥሮስ መልዕክቱን የጻፈው በትንሹ እስያ ተበታትነው በስደት ላይ ለሚገኙ አይሁዳውያን ክርስቲያኖች ነው፡፡ ስደቱ እየከፋ እንደሚሄድ ጴጥሮስ አውቋል፡፡ ጴጥሮስ ስለአሉበት ስደት ሲናገር ስለ ብልጽግና ስነመለኮት አላስተማረም፡፡ ለምን እግዚአብሔር የእርሱ ሕዝብ መከራን እንዲቀበል እንደሚፈቅድ የተወሰኑ አስደናቂ መረዳቶችን ሰጥቷል፡፡ ጴጥሮስ ስለእግዚአብሔር ምርጫና ዳግም መወለድ ተናግሯል፡፡ እንደ ጴጥሮስ...more32minPlay
December 30, 2022ሦስቱ ጴጥሮሶችበአዲስ ኪዳን ውስጥ ሦስት የተለያዩ ጴጥሮሶችን እናያለን፣ ሁሉም ተመሳሳይ ናቸው፡፡ በወንጌላት ውስጥ ስሙ ጴጥሮስ ነው፣ ከፍ እና ዝቅ፣ ቀዝቃዛ እና ሞቃት፣ እና ችኩል ነገር ግን ኢየሱስ ጴጥሮስ “አለት” አለው፤ ከጴንጤ ቆስጤ ቀን በኋላ ጴጥሮስ በኃይል የተሞላ፤ መጨረሻም ሽማግሌና ጠቢቡ ጴጥሮስ፣ የተስፋ ሐዋርያ፡፡ እርሱ መከራ እየተቀበሉ ያሉትን ሰዎች ለማጽናናትና ለመምከር ይፈልጋል፡፡ ርዕሱም “በኢየ...more31minPlay
December 30, 2022የመፍትሄው ምንጮችና ቅደም ተከተሎችየኢየሱስ ወንድም ያዕቆብ የጻፈው መልዕክት ርዕስ “ሕይወትንና አገልግሎትን የሚመራ ቅድስና” የሚል ነው፡፡ ይህም እናንተ በትክክል የምታምኑትና የምታደርጉት ሲሆን ሌላው ግን መንፈሳዊ ንግግር ብቻ ነው፡፡ መተንፈስ ለሕያው አካል አስፈላጊ እንደሆነ ሁሉ ለሕያው እምነት መልካም ሥራ ወሳኝ ነው፡፡ በዚህ ዓለም ላይ ላሉ ችግሮች በሙሉ የኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ምጽዓት የመጨረሻው መፍትሄ እንደሆነ ያዕቆብ ይነግ...more32minPlay
FAQs about Amharic:How many episodes does Amharic have?The podcast currently has 221 episodes available.