Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Amharic:How many episodes does Amharic have?The podcast currently has 221 episodes available.
December 30, 2022የቤተ ክርስቲያን ስርዓት መስፈርትየመጀመሪያውንና ሁለተኛውን የጢሞቴዎስ እንዲሁም የቲቶን መጻሕፍት ስንዳስስ ወደ መጋቢነት መልዕክቶች እየገባን ነው፡፡ የጳውሎስና የጢሞቴዎስ ግንኙነት በቤተ ክርስቲያን ታሪክ ውስጥ በሺዎች ለሚቆጠሩ በቄሶችና በወንጌላውያን መካከል ስላለው ግንኙነት አርዓያ የሚሆን ነው፡፡ በ2ጢሞቴዎስ 2፡2 በፍፁም ሊተካ ስለማይችል የትምህርት ዓይነት ትኩረት እናደርጋለን፡- ብዙዎች የመሰከሩለትን ከእኔም የሰማኸውን ሌሎችን...more19minPlay
December 30, 2022የመምጣቱ የጊዜ ቅድመ ተከተልበተሰሎንቄ መልዕክት ጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ተመልሶ እየመጣ ስለሆነ እኛ የእርሱን መመለስ መጠበቅና ማየት አለብን በማለት ጳውሎስ ይናገራል፡፡ እኛ ያለማቋረጥ መፀለይና ሁልጊዜ ማመስገን አለብን፡፡ ኢየሱስ መቼ ተመልሶ እንደሚመጣ አናውቅም፣ እርሱ የነገረን ጊዜውን ልናውቅ የምንችልባቸው ምልክቶች እንዳሉ ነው፡፡ በሁለተኛ ተሰሎንቄ የጌታ ቀን የሚመጣው ሰይጣን አንድ ጊዜ በምድር ላይ እንዲገዛ ከተፈቀደለት...more27minPlay
December 30, 2022የተባረከው ተስፋየመጀመሪያው የጳውሎስ መልዕክት ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች ርዕስ “የኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ምጽዓት” የሚል ነው፡፡ የኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ምጽዓት በአንድ ጊዜ ብቻ የሚከናወን ተግባር ሳይሆን ተከታታይ የሆኑ ክስተቶችን የያዘ ነው፡፡ ጳውሎስ እንዴት አድርጎ የተሰሎንቄ ሰዎችን ስለመነጠቅና ስለጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በአካል ዳግም መመለስ እንዳበረታታቸው እንመለከታለን፡፡ በቤተ ክርስቲያን መነጠቅ “በክርስቶስ የ...more38minPlay
December 30, 2022ክርስቶስ ቀዳሚየቆላስይስ መጽሐፍ የቤተ ክርስቲያን ስለሆነው ክርስቶስ የጳውሎስ ዋና አስተምህሮ ነው፡- ክርስቶስ ማነው፣ ክርስቶስ ያደረገው ነገር ምንድነው፣ እና እርሱ በራሱ ምሉዕ ነው የሚሉት ናቸው፡፡ በቆላስይስ የነበረችው ቤተ ክርስቲያን 3 ዋና ችግሮች፡- በኢየሱስ ክርስቶስ መለኮትነትና ማንነት ላይ የተከፈተ የፍልስፍና ጥቃት፣ በሕዝቡ እምነት ላይ በምሁራን የተከፈተ ጥቃት፣ እና አክራሪ አይሁዶች ሕጋቸውን በቤተ...more32minPlay
December 30, 2022ለሰላም የተሰጠ ትዕዛዝከእግዚአብሔር ጋር ቀጣይነት ያለው ሰላም አላችሁ? ከሌላችሁ፣ በተለይ እግዚአብሔር የሚፈለገውን ነገር ካላሟላችሁ በዚህ ነገር መደነቅ ወይም ግራ መጋባት የለባችሁም፡፡ በፊልጵስዩስ 4 ከእግዚአብሔር ጋር ሰላም እንዲኖረን ጳውሎስ የሚከተሉትን ነገሮችን፡- ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ። ገርነታችሁ...more38minPlay
December 30, 2022በክርስቶስ ለመኖር ንድፍየፊልጵስዩስ መልዕክት አርዕስት “በሕብረት በክርስቶስ ውስጥ መኖር” የሚል ነው፣ እኛም ይህ አስተሳሰብ በእያንዳንዳችን ውስጥ እንዲሆን መፍቀድ አለብን፡፡ በአማኞች ሕብረት ውስጥ የትሕትናን አስፈላጊነትንና ሌሎችን ከራሳችን እንደሚሻሉ አድርገን መቁጠር እንዳለብ በትኩረት ይናገራል፡፡ እርሱ የሚያስተምረን በሕይወታችን ውስጥ መልካምና ፍፁም የሆነውን የእግዚአብሔርን ፈቃድ ማወቅና መፈፀም እንዳለብን ነው፡፡...more35minPlay
December 30, 2022የወንጌል ህብረትበዚህ ክፍል ማጥናት የምንጀምረው ጳውሎስ ለፊልጵስዩስ ቤተ ክርስቲያን ልብን የሚነካ አመሰግናለሁ የሚል ማስታወሻን በመፃፍ ሌሎች እንደምሳሌ አድርገው እንዲከተሏት ያመለከተውን ቤተ ክርስቲያን በመመልከት ነው፡፡ ፊልጵስዩስ የጠፉትን በመድረስ ላይ ትኩረትን አድርጋለች፡፡ ከውስጥ ወደ ውጭ ስለምትመለከት ቤተ ክርስቲያን፣ በምስክርነት ላይ ታማኝ ስለሆነች ቤተ ክርስቲያን ተዋውቀናል፡፡ ትክክለኛው ቤተ ክርስቲ...more37minPlay
December 30, 2022ለግንኙነት የሆነ መጎናፀፊያየኤፌሶን መልዕክት መጽሐፍ የሚያስተምረን እንዴት አድርገን የክርስትናን መርህ በጣም አስቸጋሪ በሆነ ቦታ፣ በቤት ውስጥ እንደምንተገብረው ነው፡፡ ጳውሎስ የሚነግረን የአሮጌውን ሰው ልብስ አውልቀን የአዲሱን ሰው ልብስ እንድንለብስና በቤታችን ውስጥ በመንፈስና በፍቅር እንድንመላለስ ነው፡፡ በአምስተኛው ምዕራፍ ጳውሎስ የሚናገረን ለቤተሰቦች እግዚአብሔር ያለውን እቅድ ሲሆን - አባቶችና ባሎች ክርስቶስ ቤተ...more38minPlay
December 30, 2022አሮጌዎቹ ጨርቆችና አዲሶቹ መጎናፀፊያዎችየኤፌሶን መልዕክት ዓላማ ቤተ ክርስቲያን ማን እንደሆነችና በዚህ ዓለም ውስጥ ስትኖር ምን መምሰል እንዳለባት እንዲሁም ቤተ ክርስቲያን በድል እንድንኖር የሚያስፈልጋትን እንደተቀበልንና በሰማያዊ ስፍራ መኖር እንደሚቻል ለማሳየት ነው፡፡ አስመሳይ ቤተ ክርስቲያን ከመሆን እውነተኛ ቤተ ክርስቲያን እንድንሆን ተበረታትናል፡፡ መንፈስ ቅዱስ አሁን የሆናችሁትን እንዴት እንደሆናችሁ እንዲያሳያችሁ ጠይቁት፣ በእግዚ...more37minPlay
December 30, 2022በክርስቶስ ያለው ፀጋየገላትያ መልዕክት ምልከታችን ስናጠቃልል ጰውሎስ ስለገጠመው መሰናክልና በሥጋ እንደመወለድ እንደሆነው ስለእርሱ አዲስ ልደት ግንዛቤን እንገኛለን፡፡ ጳውሎስ የሚያስተምረን ክርስቶስ ነጻ ካወጣን ነጻ እንደሆንን መኖር አለብን የሚል ነው፡፡ አጭር የሆነው ጳውሎስ ለኤፌሶን ሰዎች የጻፈው መልዕክት ጥልቅ እውቀት ያለው ነው፡፡ ጳውሎስ የሚነግረን በክርስቶስ ውስጥና በሰማያዊው ግዛት ቅዱስና መልካም ኑሮ መኖር እ...more36minPlay
FAQs about Amharic:How many episodes does Amharic have?The podcast currently has 221 episodes available.