Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Amharic:How many episodes does Amharic have?The podcast currently has 221 episodes available.
December 30, 2022የጋብቻ መመሪያየአንደኛ ቆሮንቶስ መጽሐፍ ምዕራፍ 7 የመጽሐፍ ቅዱስ የጋብቻ ምዕራፍ በመባል ይታወቃል፡፡ ይህ ምዕራፍ ለበርካታ ጥያቄዎች፡- ስለጋብቻ፣ ሳያገቡ ስለመኖር፣ ስለፊቺ፣ ስለዳግም ጋብቻ፣ እና በትዳር ውስጥ ስላለው አካላዊ ግንኙነቶች ምላሽ ይሰጣል፡፡ በትዳር ውስጥ ሊነሱ የሚችሉ በርካታ ችግሮች ቢኖሩም ለጋብቻ እግዚአብሔር ያለውን እቅድ እናውቃለን፡፡ አንድ ወንድና አንዲት ሴት አማኖች በጋብቻ ሲጣመሩ አንዳቸ...more39minPlay
December 30, 2022የሚጋፈጥ ፍቅርብዙ ጊዜ የሰው ልብ ከራሱ እውቀት ይልቅ ጥልቅ ስለሆነ የሰውን ልብ የመፍረድ ጉዳይ ለእግዚአብሔር ብቻ መተው አለብን በማለት ጳውሎስ አስተማረ፡፡ ሌሎች ሰዎች ላይ በፍጹም መፍረድ የለባችሁም በማለት መጽሐፍ ቅዱስ አያስተምረንም፣ ይሁን እንጂ በመጀመሪያ ራሳችን መመርመር አለብን፡፡ አንዳንድ ጊዜ በኃጢአታቸው ፀንተው በሚኖሩ ሰዎች ላይ መፍረድ አስፈላጊ ነው፡፡ እነዚህን ሰዎች የምንሞግትበት ምክንያት ሁልጊ...more40minPlay
December 30, 2022ክርስቶስ ተከፍሏልን?ጳውሎስ የተመለከተው የመጀመሪያው ችግር የመለያየት ችግር ሲሆን፣ ምዕመናን ከሚከተሏቸው መሪዎች የተነሳ ተከፋፍለዋል፡፡ የጳውሎስ መልዕክት መከተል ያለብን ክርስቶስን እንጂ መሪዎቻችንን መሆን የለበትም የሚል ነው፡፡ የእግዚአብሔር መንፈስ ብቻውን ነው መንፈሳዊ ነገሮችን ለሰው ልጆች የሚያስተምር እንጂ መሪዎቻችን ሊያስተምሩን አይችሉም፡፡ እኛ መንፈሳዊ እውነቶችን በሥጋዊ ዓይኖቻችን፣ ጆሮዎቻችን ወይም ልባች...more38minPlay
December 30, 2022የማረሚያ ነጥቦች በጸጋ ለምታገለግለው የቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያንበጳውሎስ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች የተፃፈው የመጀመሪያው መጋቢያዊ የሆነው መልዕክቱ እርሱ በደንብ ለሚያውቃት ቤተ ክርስቲያን የተፃፈ ሲሆን ዓላማውም ችግሮችን ለማስተካከል እና መመሪያን ለመስጠትና ምዕመናን በእምነታቸው (በእምነታችን) ለማበረታታት ነው፡፡ በመጀመሪያዎቹ አስራ አንድ ምዕራፎች ጳውሎስ በግለሰብ ሕይወትና በቤተ ክርስቲያን ደረጃ መንፈሳዊ እድገትና ምስክርነትን የገቱትን ችግሮች በዝርዝር ይተነትና...more35minPlay
December 30, 2022ፅድቅ በሮም ተስፋፋበሮሜ መልዕክት ከምዕራፍ 12 እስከ 16 ጳውሎስ ባካፈለን እውነቶች፡- ከእግዚአብሔር፣ ከቤተ ክርስቲያን፣ ከሌሎች አማኞች፣ ከመንግሥት፣ ከዓለም፣ እና ከራሳችን ጋር ባለን ግንኙነት ሊኖረን ስለሚገባው ትግበራ በአንክሮ ይናገራል፡፡ በተለይ እንግዶችን ስለማስተናገድ፣ ስለማገልገል፣ ስለትህትና፣ ስለይቅርታ፣ ስለፀሎት፣ ስለክብር፣ ምሳሌ ስለመሆን፣ በሕይወት ግልፅ ስላልሆኑ ነገሮች፣ እና ለሌሎች ሰዎች አስተያ...more38minPlay
December 30, 2022እና ምን!በሮሜ መልዕክት ከምዕራፍ 9 እስከ 11 እኛ ሙሉ በሙሉ ልንረዳ የማንችለውን ስለ እግዚአብሔር ሉዓላዊነትና የእግዚአብሔር ምርጫ (Election) አስተምህሮ ጥልቅ እውነትን ጳውሎስ ይተነትናል፡፡ በሮሜ 8፡28 የምንማረው በሁሉም ነገር ላይ የእግዚአብሔርን ፍርድ በመጥፎ ነገሮች እንኳን ቢሆን መታመን እንዳለብን ነው፣ ምክንያቱም እርሱ ቃል የሚገባው በመጨረሻ ከእነዚህ ነገሮች መልካም ነገሮችን እንደሚያደርግ...more37minPlay
December 30, 2022አራቱ አሸናፊዎች እና አራቱ ህጎችበሮሜ መልዕክት ከምዕራፍ 5 እስከ 8 ኃጢአትን ድል መንሳትና በዚህ በወደቀ ዓለም ውስጥ በጽድቅ ለክርስቶስ መኖር ማለት ምን እንደሆነ ይህ ደግሞ የሚቻለው በእርሱ ፀጋ እንደሆነ ጳውሎስ ያብራራል፡፡ በምዕራፍ 7 እና 8 አራቱን መንፈሳዊ ሕጎችን፡- የእግዚአብሔር ሕግ፣ የኃጢአትና የሞት ሕግ፣ በክርስቶስ የሆነ የመንፈስ ሕይወት ሕግ፣ ኃጢአትንና ሞትን ድል እንድናደርግ የሚያደርግ፣ እና የህሊና ሕግን ይገል...more32minPlay
December 30, 2022እግኢአብሔር እና ሰው- እንደነበረውየሮሜ መልዕክት የጳውሎስ ስነ መለኮት ድንቅ ሥራ መጽሐፍ ነው፡፡ ጳውሎስ ስለ ጽድቅ መሠረታዊ አስተምህሮን ያቀርባል (ከኢየሱስ ክርስቶስ ሥራ የተነሣ እግዚአብሔር ኃጢአተኛውን ጻድቅ ነህ ብሎ የሚያውጅበት)፡፡ እርሱ በዚህ አምድ ላይ የወንጌል ኃይል ጻድቅ ያልሆኑትን ኃጢአተኞች ወደ ፀደቀ ጻዲቅነት ይለውጣል በማለት ክርክሩን ይመሠርታል፤ የኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል እኛን ጻድቅ ያደርገናል፡፡ በክርስቶስ ያለ...more36minPlay
December 30, 2022የጳውሎስ አካሃሄድበአገኘው አጋጣሚ ሁሉ የእምነት ታሪኩን ለሰዎች የሚያካፍልና የሚያገኛቸውን ሰዎች በክርስቶስ እንዲያምኑ ተፅእኖ በማድረግ ሐዋርያው ጳውሎስ ጥሩ ምሳሌ ነው፡፡ በኢየሩሳሌም በቁጣና በአመፅ ላይ ለነበሩ ሰዎች እንኳን ሳይቀር ስለእምነቱ አካፍሎአቸዋል፡፡ ጳውሎስ በአይሁድ ጉባኤ ፊት፣ ከዚያም ለአስተዳዳሪዎች፡- ፊልክስና ፊስጦስ እንዲሁም ለንጉሥ አግሪጳ በወንጌል ሊያምን ጥቂት እስኪቀረው ድረስ ስለእምነቱ ሲያ...more32minPlay
December 30, 2022የጳውሎስ ስብከትጳውሎስ በአቴንስ ከተማ “ለማይታወቅ አምላክ” ብለው ለአምልኮ የተሰባሰቡ ሰዎችን ሳያስከፋ የግሪክ ባለቅኔዎችን በመጥቀስ ወንጌልን ከአውዳቸው ጋር አገናኝቶ በመስበክ መልዕክትን አመጣ፣ ጥቂቶችም አመኑ፡፡ ጳውሎስ ወንጌልን በቀላሉ በመስበክና እግዚአብሔር አድማጮቹን እንዲያሳምናቸው ሲተው እንመለከታለን፡፡ ምንም እንኳን መከራና ችግር ቢጠብቀውም ጳውሎስ ወደ ኢየሩሳሌም ሄደ፡፡ በእውነት ጳውሎስ ሁሉንም ነገ...more37minPlay
FAQs about Amharic:How many episodes does Amharic have?The podcast currently has 221 episodes available.