Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Amharic:How many episodes does Amharic have?The podcast currently has 221 episodes available.
December 30, 2022የጴንጤቆስጤ የቤተክርስቲያን ተከላ ዘዴዎችታላቁ ተልዕኮ አራት ዋና ዋና ክፍሎች አሉት፡- መሄድ፣ ማጥመቅ፤ ማስተማርና ደቀ መዝሙር ማድረግ፡፡ እግዚአብሔር ወንጌል ለሁሉም ሰው እንደ ሆነ በሐዋርያት መጽሐፍ ውስጥ ሲያሳይ እነዚህ አራቱ በተግባር ሲከናወኑ እንመለከታቸዋለን፡፡ ፊልጶስ በሰማርያ ከዚያም ወደ ኢትዮጵያዊው በመሄድ ወንጌልን ሰበከ፤ ጴጥሮስ ደግሞ ቆርኔሌዎስ ለተባለው የሮማ ወታደር ወንጌልን አካፈለ፣ ጳውሎስና ባርናባስ ወንጌልን ከኢየሩ...more29minPlay
December 30, 2022ጳውሎስ የግል የጴንጤቆስጤ በዓልየሳኦል መለወጥ የመንፈስ ቅዱስ አስደናቂ ኃይል መገለጫ ነው፡፡ የወንጌል ፅኑ ጠላት የሆነውን ሳኦልን እግዚአብሔር ወደ ሐዋርያው ጳውሎስነት ለውጦት የወንጌል ታላቅ መልዕክተኛ አደረገው፡፡ ከእርሱ አዲሱ እምነት የተነሳና ዓለምን በወንጌል ለመድረስ ካለው መሰጠት የተነሳ ጳውሎስ እንደ ፈሪሣዊነቱ የነበረውን ስኬትና ክብር ተወ “ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ ስለ ጌታዬ እውቀት ነገር ሁሉ ጉዳት እንዲሆን እቈጥራለሁ፤...more29minPlay
December 30, 2022ደቀ መዛሙርትን እንዴት እናፍራበሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ ውስጥ የተርሴሱ ሳኦል፣ የቤተ ክርስቲያን አሳዳጅ፣ እጅግ አስደናቂ በሆነ ሁኔታ ከሞት የተነሳውን ክርስቶስን ተገናኘው፡፡ በዚህ ሁኔታ እርሱ ሐዋርያው ጳውሎስ ሆነ ወዲያውኑ ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ እንደሆነ ማወጅ ጀመረ፡፡ ጳውሎስ ሚስዮናዊ፣ ፀሐፊ፣ እና በምድር ላይ ከኖሩ ክርስቲያኖች ሁሉ የበለጠ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሆነ! የእርሱ አገልግሎት የሚታወቀው በስብከቱ፣ በየሄደበት ሁሉ መከራን...more36minPlay
December 30, 2022የበዓለ ሃምሳ ቀን ምሳሌየሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ ምዕራፍ ስድስት ስለ እስጢፋኖስ መታሠር፣ እርሱ በስብከቱ በኢየሩሳሌም ለሚገኙ የአይሁድ መሪዎች ብሉይ ኪዳንን ታሪክ አጠቃልሎ በአጭሩ ማቅረቡንና ስለ እርሱ የሰማዕትነት ሞት ይናገራል፡፡ ከእስጢፋኖስ ሞት በኋላ ሁለት አስደናቂ ነገሮች ተከናወኑ፡- ፈሪሣዊው ሳኦል ሐዋርያው ጳውሎስ የተባለው ሕይወቱ ተለወጠ፣ እና እግዚአብሔር ስደቱን በመጠቀም ክርስቲያኖችን ከኢየሩሳሌም ውጭ እንዲበተ...more33minPlay
December 30, 2022የማትታየዋ ቤተክርስትያን የሚታይ አካሃሄድየሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ የቤተ ክርስቲያንን ሰባት ንድፎች ያስታውቃል፡- መስጠት - አማኞች ያላቸውን በልግሥና ይከፋፈላሉ፣ ሰላማዊ የሆነ አለመታዘዝ - ፍፁም ባለሥልጣን እግዚአብሔር ብቻ ነው፣ የቤተ ክርስቲያን ሥነ ሥርዓት - መንፈስ ቅዱስን የዋሹ ሰዎች በአስደናቂ ሁኔታ ተወገዱ፣ ቤተ ክርስቲያንን ንጹህና ቅዱስ አደርጎ መጠበቅ፣ ስጦታዎች - መንፈሳዊ ሥጦታዎች የተሰጡት ቤተ ክርስቲያንን ለማገልገል ነው፣...more39minPlay
December 30, 2022የማትታየዋ ቤተክርስትያን የሚታይ አሻራየመጀመሪያው ምዕተ ዓመት ቤተ ክርስቲያንና የዛሬዋ የእኛ ማህበረ ምዕመናን እነዚህን አሥር የሚታዩ ባሕርያት ሊኖራት ይገባል፡- ወንጌል ማዳረስ - እንደ ዕለት ተዕለት ተግባር ወንጌልን ሁልጊዜ ማካፈል፣ ማስተማር - ቅዱሳት መጽሐፍትን ከማጥናት የተነሣ መንፈሳዊ ዕድገት፣ ሕብረት ማድረግ - እርስ ለእርሳችን ጊዜ እንዲኖረን፣ አምልኮ - ጌታን በጋራ ማምለክ፣ ጸሎት - ከእግዚአብሔር ጋር ጊዜን ማሳለፍ፣ አን...more35minPlay
December 30, 2022ከሞት የተነሳው የኢየሱስ ክርስቶስ ስራዎችየሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ የታላቁን ተልዕኮ በመታዘዝ የእርሱን ቤተ ክርስቲያን ምሥረታ፣ ጅማሬና ሥራ ይዘግባል፡፡ ይመጣል ተብሎ ተስፋ የተገባው አጽናኙ - መንፈስ ቅዱስ - ማንም በራሱ ሊያደርገው በማይችለው ምልክቶች በአማኞች ውስጥ ሊኖር መጣ፡፡ ሉቃስ የቤተ ክርስቲያንን ዓላማ፣ ለቤተ ክርስቲያን የተገባውን ተስፋና ኃይል እንዲሁም የጴጥሮስን ስብክት ውጤቶች ያሳያል፡፡ የሐዋርያት ሥራ ፍጻሜ የለውም፣ ዛሬም...more36minPlay
December 30, 2022የክርስቲያን የመጨረሻው ጉዞከስቅላቱ አንድ ሌሊት ቀደም ብሎ፣ ኢየሱስ የመጨረሻውን የፋሲካ እራት በበላበት ክፍል ውስጥ ለደቀ መዛሙርቱ ጥልቅ እውነቶችን አካፍሏቸው ነበር፡፡ ኢየሱስ፤ የእነርሱ ጌታና መምህር እግራቸውን በማጠብ አዲስ ትዕዛዝን ሰጣቸው፡- እርስ በርሳቸው እንዲዋደዱ፡፡ እርሱ ራሱን እንደ ወይን ግንድ ደቀ መዛሙርቱን ደግሞ እንደ ቅርንጫፎች - በወይኑ ውስጥ ካለው ሕይወት የተነሣ ፍሬ የሚያፈሩ ቅርንጫፎች እንደሆነ በ...more31minPlay
December 30, 2022የአዲሱ ልደት ሶስት ደረጃዎችየዓይነ ሥውሩን ዓይን ከፈወሰ በኋላ እርሱ የዓለም ብርሃን እንደሆነ ኢየሱስ ሰበከ፡፡ ብዙ የኃይማኖት መሪዎች እርሱን ስላልተቀበሉት እርሱ እየከሰሳቸው እንደሆነ አውቀዋል፡፡ “እኔ መልካ እረኛ ነኝ” በማለት ኢየሱስ ተናገረ፤ እንደ መልካም እረኛ የራሱን በጎች ይጠብቃል፡፡ አንድ እጅግ አስደናቂ ተዓምር የተፈጸመው ኢየሱስ አልዓዛርን ከሞት በአስነሣ ጊዜ ነው፡፡ በኢየሱስ ያመኑ ሰዎች እርሱ የዓለም ብርሃን፣...more34minPlay
December 30, 2022ወደ እኔ አትመጣምኢየሱስ ሽባውን ሰው በቤተ ሳይዳ መጠመቂያ ከፈወሰው በኋላ የኃይማኖት መሪዎችን እርሱ መሢሁ እንደሆነ የሚረዱበት በቂ መረጃ እንዳላቸው ተናገራቸው፡፡ እርሱም እርሱ ለእነርሱ ለሚናገረው ነገር ሙሴ፣ መጥመቁ ዮሐንስ፣ ከሰማይ የመጣው የእግዚአብሔር ድምፅ እና መጽሐፍ ቅዱስ ማረጋገጫዎች እንደሆኑ ተናገረ፡፡ ኢየሱስ ከ5000 በላይ ሰዎችን ከመገበ በኋላ እርሱ የሕይወት እንጀራ ነኝ አለ፡፡ በፈቃደኝነት ወደ እ...more42minPlay
FAQs about Amharic:How many episodes does Amharic have?The podcast currently has 221 episodes available.