Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Amharic:How many episodes does Amharic have?The podcast currently has 221 episodes available.
December 30, 2022በውሃ መቅጃው ጉድጓድ አጠገብ የነበረችው ሴትኢየሱስ ሳምራዊቷን ሴት በውኃ ጉድጓድ አጠገብ ጥማቷን የሚያረካ ሕያው የሕይወት ውኃ ለዘላለም ከሆዷ እንደሚፈልቅ ተናገራት፡፡ እርሷም የእርሱን ግብዣ በመቀበል የሕያው ውኃ ምንጭ ሆነች፡፡ በሌላ አነጋገር እርሷ ዳግም ተወለደችና ሌሎች ሰዎች በኢየሱስ ክርስቶስ የዘላለምን ሕይወት እንዴት እንደሚያገኙ አሳየች፡፡ ኢየሱስም ቅዱሳት መጻሕፍት የሚመሰክሩለት እርሱ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ ተናገረ፡፡ የእርሱ...more38minPlay
December 30, 2022ዳግም ልድት ምንድነው? ፤ ለምን እና እንዴት?በዮሐንስ ወንጌል ውስጥ የተመዘገበው ኢየሱስ ያከናወነው የመጀመሪያ ተዓምር ውኃን ወደ ወይን ጠጅ መቀየር ሲሆን፣ ይህ ተዓምራት የሚያስተላልፈው መልዕክት በእርሱ ስናምን ምን እንደሚሆን፣ እርሱ መደበኛ ነገሮችን በመጠቀም ተዓምራዊ በሆነ መንገድ እኛን እንደሚለውጠን - እኛም አዲስ ልደትን እንደምናገኝ ነው፡፡ ኢየሱስ ተዓምራትን ሲፈፅም ብዙ ሰዎች አመኑ፣ ነገር ግን እነርሱ አልተከተሉትም፡፡ በዮሐንስ 3 ኒ...more41minPlay
December 30, 2022የዮሐንስ የምልክት ቋንቋየዮሐንስ ወንጌል በብዙ መንገድ ልዩ ነው፡፡ ዓላማዎቹ፣ የአጻጻፍ ስልቱ እና ይዘቱ ከሌሎቹ ወንጌላት ይለያል፡፡ የዮሐንስ ወንጌል የተጻፈው ለማያምኑ ሰዎች ሲሆን ዓላማውም እነርሱን ወደ እምነት ለማምጣት ነው፡፡ ዮሐንስ በእያንዳንዱ ምዕራፍ መሠረታዊ ጥቄዎችን ይመልሳል፡- ለምሳሌ “ኢየሱስ ማነው?”፣ “እምነት ምንድነው?”፣ እና “ሕይወት ምንድነው?”፡፡ እርሱ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ የሚያረጋግ...more41minPlay
December 30, 2022ንሰሃኢየሱስ ስለ ንስሐና ንስሐ ስለአለመግባት በምሳሌ ተናግሯል፡፡ ምሳሌው ስለሁለት ሰዎች ይናገራል፡- ፈሪሳዊውና ሰዎች የሚያውቁት —ቀራጭ—ሁለቱም በቤተ መቅደስ የፀልያሉ፡፡ ፈሪሳዊው ትኩረትን ያደረገው በራሱ ላይ ነው፣ በሌላ በኩል ደግሞ ቀራጩ ራሱን አዋርዶ እግዚአብሔርን ምሕረት ይለምን ነበር፡፡ ኢየሱስ ቀረጥ ሰብሳቢውን ዘኪዎስን አናገረው፣ ይህንን በማድረግ ንስሐ ምን እንደሆነ አሳየ፡፡ እርሱ መንገዱን...more40minPlay
December 30, 2022የክርስቲያን አስተሳሰብ ትምህርትየኢየሱስ በርካታ ምሳሌዎች የሚያስተምሩን እርሱን እንዴት እንደምንቀርብና ለእርሱ ትምህርት እንዴት ምላሽ እንደምንሰጥ ነው፡፡ ኢየሱስ የተለመደን፣ አድማጮቹ በእለት ተዕለት ሕይወታቸው የሚረዱትን ምሳሌዎች ይጠቀም ነበር፡፡ ይሁን እንጂ በጣም ብዙ የኃይማኖት መሪዎች የእርሱን ትምህርት አልተቀበሉም፣ ሥራውንም ተቃወሙ፡፡ እንደ አዲስ ወይን በአዲስ አቆማዳና ሌሎችም ምሳሌዎችና ዜይቤአዊ አነጋገሮች የሚያሳዩን...more41minPlay
December 30, 2022የጌታ ልደት አስተሳሰብእግዚአብሔር በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ ጣልቃ ሲገባና ሰው ሲሆን እርሱ በሚሠራው ተዓምራት ውስጥ ተካፋይ እንዲሆኑ የተወሰኑ ሰዎችን ጠርቷል፡- ዘካርያስና ባለቤቱ ኤልሳቤጥ፤ ልጃገረዷ ማርያም እና የተወለደውን ንጉሥ ሊመለከቱ የመጡ እረኞች፡፡ የጌታ ልደት ተዓምራት ለሰዎች ድነትን ለማምጣት እግዚአብሔር ሰው የሆነበት ነው፡፡ የብሉይ ኪዳንና የአዲስ ኪዳን የሚነግሩን የክርስቶስን ዳግም ምፅዓትን ተዓምራት ነው...more37minPlay
December 30, 2022ባለጠጋው ሰው፣ ድሃው ሰው፣ ለማኙ፣ ሌባውኢየሱስ ሁለት ምሳሌዎችን ተናግሯል፡- “ ትክክለኛ ያልሆነ መጋቢ” እና “ባለጠጋው ሰውና አልዓዛር”፣ እነዚህን ምሣሌዎች ሰዎች ብዙ ጊዜ በትክክል አይረዱአቸውም፡፡ እነዚህ ምሳሌዎች ቢያነስ ሁለት ትግበራዎች አሉአቸው፡፡ መጀመሪያ፣ እኛ በዚህ ሕይወት እያለን እግዚአብሔር ለሰጠን ነገር ሁሉ መጋቢዎች ነን እናም እነዚህን ነገሮች ሁልጊዜ በጥበብ መጠቀም አለብን፡፡ ቀጥሎ፣ የዚህን ዓለም ሰዎች እንደ ጠፉ...more35minPlay
December 30, 2022ሰዎችን አጥምዱኢየሱስ ተልዕኮውን ምዕራፍ አራት ላይ በይፋ አወጀ፣ በምዕራፍ አምስት ላይ ደግሞ ይኸንኑ አረጋገጠ፣ ከዚያም በሉቃስ ወንጌል ቀሪ ምዕራፎች ተልዕኮውን በተግባር ሲያሳይ ነበር፡፡ ኢየሱስ በተከታታይ የራሱን ደቀ መዛሙርት ሲያስተምርና ሲያሰለጥን የእርሱ ተልዕኮ ሠራተኞች እንዲሆኑ እያዘጋጃቸው ነበር፡፡ የመጀመሪያው ምሳሌ እርሱ ጴጥሮስን “የሰዎች አጥማጅ” እንዲሆን መምረጡ ነው፡፡ ኢየሱስ ተልዕኮውን በሦስት...more41minPlay
December 30, 2022የመሲሁ መግለጫየኢየሱስን ስብዕና ማለትም አምላክነቱንና ሰውነቱን አጉልቶ ስለሚዘግብ የሉቃስ ወንጌል በብዙዎች ዘንድ የተወደደ ነው፡፡ ይህ ወንጌል መሢሁ በርህርሄ ራሱን ከእኛ ጋር እንዳመሳሰለ ያሳየናል፡፡ የጠፋው ልጅና የርህሩሁ ሳምራዊ ዓይነት በርካታ ታዋቂ የኢየሱስ ምሳሌዎች በሉቃስ ወንጌል ውስጥ ብቻ ይገኛሉ፡፡ ከሌሎች ወንጌል ፀሐፊዎች በበለጠ ሉቃስ ስለኢየሱስ ልደት በሰፊው ይነግረናል፡፡ በተጨማሪም ሉቃስ የኢየሱ...more38minPlay
December 30, 2022ግጭት፣ቀውስ፣እና ተልእኮኢየሱስ ስለወደፊቱና ስለእርሱ ዳግም ምጽዓት በርካታ ትንቢቶችን ተናግሯል፡፡ እርሱ ስለዳግም ምጽዓቱ ቀኑን ወይም ሰዓቱን ማንም እንደማያውቅ ይናገር እንጂ የጊዜውን ምልክት በመከታተል እርሱ ሲመጣ በታማኝነት እያገለገልነው እንዲሚያገኘን እርግጥጠኛ መሆን አለብን፡፡ ኢየሱስ በታሠረና በተሰቀለ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ በሙሉ ጥለውት ሸሽተው ነበር፣ ሆኖም ግን እርሱ ከሞት በተነሳ ጊዜ ሁሉም ተመልሰው መጡ፡፡ ከዚያ...more41minPlay
FAQs about Amharic:How many episodes does Amharic have?The podcast currently has 221 episodes available.