Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Amharic:How many episodes does Amharic have?The podcast currently has 221 episodes available.
December 30, 2022የመሰጠት ጥሪየኃይማኖት መሪዎች የእግዚአብሔርን መንግሥት ፍሬ ማፍራት ስላልቻሉ መንግሥቱ ከእነርሱ ተወስዶ ፍሬ ለሚያፈሩ ሕዝቦች እንደሚሰጥ በኢየሱስ የተነገሩ የተወሰኑ ጠንካራ ቃላትን በማቴዎስ 21 ላይ እናገኛለን፡፡ ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን የአገልጋይ ልብ እንዲኖራቸውና አስፈላጊውን ዋጋ በመክፈል እርሱን በመሰጠት እንዲከተሉ አስተምሯል፡፡ ይህ የአገልጋይነት ባህሪይና ገደብ የሌለው መሰጠት ዛሬም ከኢየሱስ ተከታዮች...more43minPlay
December 30, 2022እምነት፣ይቅርታና፣ ቤተሰብበማቴዎስ ወንጌል ውስጥ የምንመለከተው ነገር ኢየሱስ በተለያዩ ተረቶች፣ ትምህርቶችና ምሳሌዎች እንዳስተማረ ነው፡፡ እርሱ “ለሚያምን ሁሉም ነገር ይቻላል” በማለት ስለእምነት አስፈላጊነት አስተማረ፡፡ ኢየሱስ በተደጋጋሚ ስለይቅርታ አስተምሯል፡፡ ይቅር ስለተባልን እኛም በቋሚነት ይቅር ማለት አለብን፡፡ ጋብቻ ቅዱስ ቃል ኪዳን ስለሆነ መፍረስ እንደሌለበት አበክሮ በመናገር ስለ ጋብቻና ፍቺ ኢየሱስ አስተማረ፡...more41minPlay
December 30, 2022ከውስጥ የሆነ ፅድቅኢየሱስ “እኔ ማን ነኝ?” በማለት ጠየቀ፤ ጴጥሮስ በበኩሉ “አንተ ክርስቶስ ነህ!” ብሎ መለሰለት፤ ይህ ማለት ይመጣል ተብሎ ቃል የተገባው መሢሁ ነህ ማለት ነው፡፡ እግዚአብሔር አብ ኢየሱስን ለጴጥሮስ ገልጦለታል፡፡ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያኑን እየገነባ ያለው እንደ ጴጥሮስ አይነቱ ተራ ሰዎች በሚመሰክሩት ተዓምራዊ በሆነ አስደናቂ ቃል ነው፡፡ በእርግጥ ቤተ ክርስቲያን የተሞላችው ተራ የሆኑ ነገር ግን አስ...more36minPlay
December 30, 2022ዘር ፣ዐፈር፣ እና ልጆችኢየሱስ ብዙጊዜ በምሳሌዎች ያስተምር ነበር - ቀለል ያሉ ታሪኮች በጠለቀ መንፈሳዊ እውነቶች፡፡ የእርሱን ምሳሌዎች ሊረዱና በሕይወታቸው ሊተገብሩ የሚችሉ የሚያስተምራቸው መንፈስ ቅዱስ ያላቸው ብቻ ናቸው፡፡ ማቴዎስ 13 በርካታ ምሳሌዎችን የያዘ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ አንደኛ ዘርን በተለያየ መሬት ላይ ስለዘራው የዘሪው ምሳሌ የሚናገር ነው፡፡ ዘሩ የእግዚአብሔርን ቃል ሲወክል፣ አፈሮቹ ደግሞ ቃሉን የሚሰሙት...more37minPlay
December 30, 2022የተሰጡቱ ተልዕኮዎችየኢየሱስ ደቀ መዛሙርት ጌታን ለሦስት ዓመታት ያህል በቅርበት ይከተሉት ነበር፡፡ ጌታም እነዚህን ደቀ መዛሙርቱን ወይም “ሐዋርያቱን” ዓለምን ሁሉ በምሥራቹን የድነት ወንጌል እንዲያደርሱ ያሰለጥናቸው ነበር፡፡ ከሥልጠናው በኋላም ሐዋርያቱ ወንጌልን (የክርስቶስን ስለ እኛ መሥዋዕት ሆኖ ለኃጢአታችን ሥርየት መሞቱን፤ ትንሣዔውንና ዕርገቱን አልፎም የእግዚአብሔርን መንግሥት መገለጥ በድንቅና በተዓምራት ማፅና...more36minPlay
December 30, 2022የተሰጡቱ ምርጫበማቴዎስ 7 ኢየሱስ የእርሱ ደቀ መዛሙርት በሌሎች ላይ እንዳይፈርዱ ያስተምራቸዋል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ እንዲጠይቁ፤ እንዲፈልጉና የእግዚአብሔር አምላካችንን የበጎነቱን መዝጊያንም እንዲያንኳኩ ፤ ሌሎች ለእነርሱ ሊያደርጉላቸው እንደሚፈልጉት እንደዚያው ሁሉ ለሌሎች እንዲያደርጉ ያስተምራቸዋል፡፡ በመጨረሻም የተራራ ላይ ትምህርቱን ሁለት ዓይነት ማለትም ልባም እና ሰነፍ ደቀ መዛሙርትን በማነጻጸር ያጠቃልላል...more38minPlay
December 30, 2022መለኮታዊ ሥርአቶችና እና እሴቶቻቸውየክርስትናን ህይወት መኖር የምንችለው እንዴት መፀለይ እንዳለብን ስናውቅ ብቻ ነው፡፡ ለዚህ ነው ኢየሱስ ሥለ መንፈሳዊ የፀሎት ህይወት ያስተማረን፡፡ "የጌታ ፀሎት" ተብሎ የሚታወቀው ፀሎት ከትክክለኛ ይዘቱ አንጻር "የደቀ መዝሙር ፀሎት" ተብሎ ቢገለጽ የሚሻል ይሆናል፡፡ ጌታችን ኢየሱስ እንዳስተማረው በሰማያት ያለው እግዚአብሔር አባታችን ከልባችን የምንጸልየውን ፀሎት እንደሚያከብር እና እንደሚመልስ ቃል...more41minPlay
December 30, 2022ወደ ውስጥ ፣ወደ ውጪ እና ወደ ላይ መመልከትብጹዓን ናችሁ ከሚለው አስተምህሮ ቀጥሎ ባለው የምንባብ ክፍል ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን በዙሪያቸው ያለውን ሁሉ እንዲመለከቱ ካደረገ በኋላ ይህንን የተማሩትን ትምህርት ከሰው ሁሉ ጋር ባላቸው ግንኙነት የሚጠሉዋቸውን ጨምሮ በመውደድ በተግባር እንዲፈጽሙት ሲያዛቸው እናያለን፡፡ በምዕራፍ 6 ኢየሱስ ለተከታዮቹ እውነተኛ ደቀ መዝሙር ሊኖረው ስለሚገባ መንፈሳዊ ሥነ ምግባርና እሴቶች እንዲያስተውሉ ያስተምራቸዋል፡...more40minPlay
December 30, 2022በግንኙነት ውስጥ ያለ ጽድቅበዚህ ክፍል ኢየሱስ ሁለት መሠረታዊ ሃሳቦች ያስቀምጣል፡- የመጀመሪያው እርሱ ሕግን ሊፈጽም እንጂ ሊሽር እንዳልመጣ፣ ሁለተኛው የእርሱ ተከታዮች የሆኑት ጽድቅ በዚያን ዘመን ከነበሩ የሃይማኖት መምህራን ጽድቅ እንደሚበልጥ ነው፡፡ ጌታ ሲናገር ከእርሱ ጋር የመፍትሔው አካል የሚሆን ደቀ መዝሙር ሁሉ የእግዚአብሔርን ቃል ማወቅና ይህንኑ ትምህርት በተግባር ከሰዎች ሁሉ ጋር ማለትም ከወንድሞችም ሆነ ከወደረኞ...more44minPlay
December 30, 2022በመጠበቂያ ማማ ላይ ያለች ኤሊወደ እግዚአብሔር የሚመጣና ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ዓለም የሚላክ ደቀ መዝሙር አስተሳሰብ ይህ በተራራው ስብከት ወይም ትምህርት የተቃኘ ሊሆን ይገባዋል፡፡ ኢየሱስ ይህንን በትምህርቱ በአራት ጥልቅ ገላጭ ምሳሌዎች ሲያብራራ፤ የምድር ጨው፣ የዓለም ብርሃን፣ በተራራ ላይ ያለች ከተማ እና በመቅረዙ ላይ ያለ ሻማ በማለት ይገልጻቸዋል፡፡ የጌታ እግዚአብሔር መንፈስ በውስጣችን አድሮ ካለሰራብን በቀር ጌታ ኢየ...more42minPlay
FAQs about Amharic:How many episodes does Amharic have?The podcast currently has 221 episodes available.