Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Amharic:How many episodes does Amharic have?The podcast currently has 221 episodes available.
December 30, 2022የጎመራው ወንጌልበእኛ ውስጥ እርስ በእርሳቸው የሚጻረሩ ሁለት ኃይላት አሉ፡- ኃጢአተኛ ማንነታችና በክርስቶስ አዲስ የሆነው ማንነታችን፡፡ በገላትያ መልዕክት ጳውሎስ የሚናገረው መንፈስ ሥጋን እንደሚያሸንፈው ነው፡፡ ወሳኙ ነገር በሕይወታችን ውስጥ የምንዘራው ነገር ነው፡፡ የእግዚአብሔርን ዘር በሕይወታችን ውስጥ ከዘራን ከዚያ የምናገኘው የመንፈስ ፍሬዎች፡- ፍቅር፣ ደስታ፣ ሰላም፣ ትዕግሥት፣ ቸርነት፣ በጎነት፣ እምነት፣...more41minPlay
December 30, 2022በመለወጥ ውስጥ ያለ ወንጌልመልካም ሰው በመሆን ወይም በመልካምነታችን ለመዳን ወይንም በድነታችን ውስጥ ለመቆየት እንችላለን? ጳውሎስ የሚነግረን የዚህን ዓይነት አስተሳሰብ ከሥጋ እንደሆነ ነው፡፡ ወንጌል ሥራ ላይ የተመሠረተ እንደሆነ ተደርጎ መቅረቡን ጳውሎስ በሰማ ጊዜ ለገላትያ ሰዎች የሰጠው ምላሽ እኛ የጸደቅነው በእምነት እንጂ በሥራ አይደለም የሚል ነው፡፡ አያይዞም ጳውሎስ ሲናገር የመኖር መንገድ ከክርስቶስ ጋር መሰቀል እንደ...more40minPlay
December 30, 2022ፍጹም የሆነው ወንጌልጳውሎስ 2 ቆሮንቶስን ያጠቃለለው በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያሉ ሰዎች በትክክል በክርስቶስ ከሆኑ ራሳቸውን እንዲመረምሩ በመሞገት ነው፡፡ ቀጥለን የምናጠናው መጽሐፍ ጳውሎስ ለገላትያ ሰዎች የጻፈውን መልዕክት ነው፤ በገላትያ የአይሁድ መሪዎች አንድ ሰው ለመዳንና በድነቱ ለመኖር የአይሁድን ሕግ መጠበቅ አለበት ብለው ያስተምሩ ነበር፡፡ ማንም ሰው እርሱ ከሰበከው ወንጌል የተለየ ወንጌልን ቢሰብክ ሰዎች እንዳይ...more37minPlay
December 30, 2022የመሥጠት ፀጋበ2 ቆሮንቶስ ምዕራፍ 8 እና 9 ጳውሎስ በኢየሩሳሌም ለተሰደዱ አማኞች ስለተሰበሰበው መባ ይፅፋል፡፡ እርሱ ስለፊልጵስዩስ ክርስቲያኖች ታማኝነት ስላለበት የመጋቢነት አገልግሎት ከአስረዳ በኋላ ስለ መጽሐፍ ቅዱሳዊ የመጋቢነት አገልግሎት ውጤት ይገልፃል፡፡ እግዚአብሔር የእኛን ሥጦታዎች ይቀበላል፣ እርሱ የሚቀበለው መጠኑ ስለበዛ አይደለም - የፊልጵስዩስ ሰዎች በልግስና የሰጡት ከጉድለታቸው ነው - ነገር ግ...more39minPlay
December 30, 2022የአገልጋይ ጠለቅ ያለ የቅድስና ህይወትጳውሎስ በደማስቆ መንገድ ላይ ኢየሱስን ከተገናኘበት አስደናቂ ሁኔታ በተጨማሪ በአረብ በረሃ በኢየሱስ ተምሯል፣ እንዲሁም ወደ ሰማይ ተወስዶ በቃላት ሊገለጡ የማይችሉ መገለጦችን አይቷል፡፡ ጳውሎስ የሰይጣን መልዕክተኛ የሆነ ለሥጋው “መውጊያ” ተሰጥቶታል፡፡ ይህ መውጊያ ምን እንደሆነ ማንም በትክክል አያውቅም፣ ይሁን እንጂ ጳውሎስን ትሁት ለማድረግ እግዚአብሔር ተጠቅሞበታል፤ እርሱ የጳውሎስን ድካም የራሱን...more41minPlay
December 30, 2022የአገልጋይ የግልፅነት ህይወትሁለተኛው የጳውሎስ መልዕክት ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ትኩረት ያደረገው እግዚአብሔር ሁሉም ሰው እንዲለማመደው ስለሚፈልገው አገልግሎት፣ ሁሉንም ሰው ከራሱ ጋር የማስታረቅ አገልግሎት ነው፡፡ ነገር ግን የእኛ ሕይወት ያዳነንና በእኛ የሚኖረውን ክርስቶስን መምሰል አለበት፡፡ ከክርስቶስ ጋር ያለንን የእኛን ግንኙነት ጳውሎስ በሦስት መንገድ ይገልፀዋል፡- በክርስቶስ (by Christ)፣ በክርስቶስ ውስጥ (in Ch...more41minPlay
December 30, 2022የአገልጋይ ተግባርበቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያን የነበሩ አንዳንድ ሰዎች የጳውሎስን ሐዋርያነት ሲቃወሙ፣ ሌሎች ደግሞ የእርሱን የመናገር ችሎታ ሲተቹ፣ ሌሎቹ እርሱ በአዕምሮው አይደለም ብለው አሰቡ፡፡ በ2 ቆሮንቶስ መጽሐፍ ጳውሎስ ስለ አገልግሎቱና ስለሐዋርያነቱ የአገልግሎቱን ማስረጃ በማቅረብ አስረዳ፡፡ እርሱ ስለወንጌል መከራን መቀበል የእግዚአብሔር አገልጋዮች መፅናኛቸው እንደሆነ አስረዳ፡፡ ጳውሎስ የእርሱ ሕይወትና አገልግ...more35minPlay
December 30, 2022የጸጋው (የመለኮታዊው ስጦታ) ማዕከልጳውሎስ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ስላሉ ችግሮች በርካታ መፍትሔዎችን ይሰጣል፣ ነገር ግን ክርስቲያኖች ለገጠሟቸው መንፈሳዊ ችግሮች ሁሉ የሚተገበርን አንድ መፍትሔ ይሰጣል፡፡ ይህ መፍትሔ አጋፔ ፍቅር ነው፣ እግዚአብሔር እኛን የወደደበት ፍቅርና እኛም ሌሎችን መውደድ ያለብን ፍቅር፡፡ በምዕራፍ 15 የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ የወንጌል ዋናው ክፍል እና የክርስትና እምነት አጠቃላይ መሠረት እንደሆነ ጳውሎስ ያ...more41minPlay
December 30, 2022የቅባት አሰራርበምዕራፍ 12 የምንመለከተው ተፃራሪ ነገር ግን የሚደጋገፉ መርሆችን ነው፡- የተለያዩ የምዕመናን ስጦታዎች እና በማህበረ ምዕመናን ውስጥ ስጦታው ያላቸውን ቅዱሳን አንድነት አስፈላጊነት ነው፡፡ በመንፈስ የተሞላ ቤተ ክርስቲያን በመንፈስ ቅዱስ ቁጥጥር፣ የክርስቶስ አካልን ለማነፅ፣ በተለያዩ መንፈሳዊ ስጦታዎች የተባረኩ ሰዎች ያሉባት ሲሆን ስጦታዎቹም ለክፍፍል መሆን የለባቸውም፡፡ ምዕራፍ 14 የሚያሳየው አ...more42minPlay
December 30, 2022ሁሉም ነገሮች ለሁሉም ሰዎችበቤተ ክርስቲያን ውስጥ ስላሉ አስቸጋሪ ጉዳዮች፡- ለጣኦት የተሰዋን ምግብ ስለመብላት፣ የጌታን እራት እንዴት እንደምንካፈል፣ እና በእምነታቸው ደካማ የሆኑ ሰዎችን ብርቱ የሆኑ ሰዎች እንዴት መመልከት እንዳለባቸውና በእነዚህ ጉዳዮች ላይ እንዴት አድርገው የክርስቲያናዊ ነፃነትን መርህዎች መተግበር እንዳለባቸው ጳውሎስ መመሪያን ይሰጣል፡፡ ጉዳዩ ትክክል ስለሆነና ትክክል ስላልሆነ ነገር አይደለም፣ ነገር ግ...more40minPlay
FAQs about Amharic:How many episodes does Amharic have?The podcast currently has 221 episodes available.