Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Amharic:How many episodes does Amharic have?The podcast currently has 221 episodes available.
December 30, 2022የጽድቅ ምንጮችና ቅደም ተከተሎችያዕቆብ ስለቅድስና ምንጭና ቅደም ተከተል ይነግረናል፡፡ ኢየሱስና ያዕቆብ ስለኃጢአት ችግር፣ የዝሙት ኃጢአትን እንኳን መፍትሄ መጽሐፍ ቅዱስ እንደሆነ ያስተምሩናል፣ ምክንያቱም መጽሐፍ ቅዱስ ሕያው የሆነ ኃይል ያለው የእግዚአብሔር ቃል ነው፡፡ ያዕቆብ የእግዚአብሔርን ቃል መታዘዝና በሕይወታችን ላይ መተግበርን ትኩረት ሰጥቶ ይናገራል፡፡ ምላስ ሙሉ በሙሉ መገራት እንዳለበት ያዕቆብ በአትኩሮት ያሳስባል፡፡ እ...more36minPlay
December 30, 2022የድነት ምንጮችና ቅደም ተከተሎችበመባል ይታወቃል፡፡ የያዕቆብ መልዕክት የኢየሱስ ክርስቶስ የተራራው ስብከት (ትምህርት) ህያው ማብራሪያ ነው፡፡ ያዕቆብ የሚነግረን ስለድነት ምንጭና ቅደም ተከተል ነው፡፡ ያዕቆብ ስለመከራ ሲናገር ፈተናን ስትቀበሉ ደስ ይበላችሁ በማለት ነው፡፡ እኛ ፈተናን እንደ ጓደኛችን በደስታ ልንቀበለው ይገባል ምንክንያቱም ፈተናዎች መንፈሳዊ ብስለትን ስለሚያስገኙ ነው፡፡...more32minPlay
December 30, 2022ትኩረት በእምነት ላይየዕብራውያን መልዕክት የሚነግረን ተስፋ የቆረጡ፣ የተሰደዱ ሰዎች፣ “እንደ ደመና የከበቡን ምስክሮች በዙሪያችን ስላሉ እምነታችሁን አትተው!” በማለት ነው፡፡ የዕብራውያን መልዕክት ምዕራፍ አስራ አንድ “የእምነት ምዕራፍ” በመባል ይታወቀል፤ ምዕራፉ ለምን በእምነታችን ፀንተን መቆም እንዳለብን ምክንያቶችን ይሰጣል፡፡ እምነት ያድናል፣ እናም ለተስፋችን ግብዓትን ይሰጣል፣ እኛ በእምነት መኖር አለብን፡፡ እም...more29minPlay
December 30, 2022ብታምኑት ይሻላችኋልየዕብራውያን መልዕክት በማበረታቻዎችና ኃይማኖታቸውን እንዳይተው በማስጠንቀቂያዎች የተሞላ መጽሐፍ ነው፡፡ የመጽሐፉ ተልዕኮ በእምነታቸው ያልወሰኑ ሰዎች ያላቸውን የውሸት ዋስትና ገልጦ ባዶነቱን ማሳየት ነው፡፡ “ነገር ግን ከእናንተ ማንም በኃጢአት መታለል እልከኛ እንዳይሆን፥ ዛሬ ተብሎ ሲጠራ ሳለ፥ በእያንዳንዱ ቀን እርስ በርሳችሁ ተመካከሩ፤” በመጽሐፉ ውስጥ የጸሐፊው ማበረታቻ ያነጣጠረው አማኞች ለሆኑ...more34minPlay
December 30, 2022ሚስጢራዊው ድንቅ ሥራየዕብራውያን መጽሐፍ “ምስጢራዊው ድንቅ ሥራ” ከሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍት ይልቅ ብሉይ ኪዳንን ከአዲስ ከዳን ጋር ያስተሳስራል፡፡ የዕብራውያን መጽሐፍ ኢየሱስ ክርስቶስን በብሉይ ኪዳን በትንቢት የተነገረው መሢሁ፣ በአዲስ ኪዳን የተገለጠው ጌታ፣እንደገና የሚመጣው የነገሥታ ንጉሥ መሆኑን ያሳያል፡፡ እምነት መጽሐፉ ከያዛቸው ርዕሶች አንዱ ሲሆን ጥናታችንን የሚመሩ ሦስት ቃላት አሉ፡- “የተሻለ”፣ “እ...more31minPlay
December 30, 2022ስለምታውቁት ነገር ምን ታደርጋላችሁበሁለተኛ የጢሞቴዎስ መልዕክት ጳውሎስ ጢሞቴዎስን ከዚህ በፊት የተቀበለውን መመሪያ ያሳስበዋል፡፡ ማን፣ ምንና የት መሆን እንዳለብን እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን ልዩ እቅድ አስመልክቶ ጳውሎስ ያሳስበናል፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ አዲስ ልደትን የሚያመጣ እና ዳግም የተወለዱትን የሚያንፅ ሕያው የሆነ ኃይል ያለው ነው፡፡ ጳውሎስ “መልካሙን ገድል ተጋድዬአለሁ፥ ሩጫውን ጨርሼአለሁ፥ ሃይማኖትን ጠብቄአለሁ፤ ወደ ፊት የ...more32minPlay
December 30, 2022የሽማግሌ ወታደር ኑዛዜበዚህ ክፍል የሐዋርያው ጳውሎስን የመጨረሻ መልዕክት እንዳስሳለን፡፡ ጳውሎስ ለጢሞቴዎስ ሁለተኛውን መልዕክት ሲፅፍለት በምድር ላይ በሕይወት የሚቆየው በጣት ለሚቆጠሩ ቀናት ብቻ እንደሆነ አውቋል፡፡ እንደ ኢየሱስ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር ስነሥርዓት ያለው፣ ከባድና ትዕግሥት የሚፈልግን ወንጌል በመኖር የወንጌል ሠራተኛ ለመሆን እንዲረዳ ጳውሎስ የወታደር፣ አትሌት፣ እና ገበሬ ምሳሌዎችን በመጠቀም ትኩረት ሰጥቶ...more30minPlay
December 30, 2022ከኮብላዩ ጋር የተፈጠረው ህብረትፊልሞና ጳውሎስ ከእስር ቤት የፃፈው አራተኛው መልዕክቱ ሲሆን፣ መልዕክቱ ወደ ባለፀጋ አማኝ ጌታው ዘንድ እየተመለሰ ባለው በአናሲሞስ እጅ የተላከ አጭርና ተፅእኖ ፈጣሪ ነው፡፡ የፊልሞና መልዕክት አጭር ቢሆንም ረጅም ማህበራዊ ትግበራ እና ማህበራዊ እንደምታ አለው፡፡ እግዚአብሔር ሲፈጥረን ምርጫዎችን መምረጥ የምንችል አድርጎን ነው የፈጠረን፣ ይህ ደግሞ ለጳውሎስ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው፡፡ ለግላችን ሆነ...more32minPlay
December 30, 2022የሶስት መገለጦች ቤተክርስቲያንጳውሎስ ጢሞቴዎስን ይህንን ዓለም እንዳይመስል በማስጠንቀቅ እግዚአብሔርን መምሰል ግን ማትረፊያ መሆኑን ያስተምረዋል፡፡ ጳውሎስ ይህንን የማበረታቻ ቃል ለኃብታሞችም ይሰጣል፡- የብልፅግናችሁ ባለቤት ናችሁ ወይስ ብልፅግናችሁ እናንተን የግሉ አድርጓችኋል? ድነት የመጣበት የክርስቶስ የመጀመሪያው መምጣትና በክርስቶስ ዳግም ምፅዓት መካከል በእርሱ ልዩ ሰዎች፣ በእኔና እናንተ አማካይነት እግዚአብሔር እራሱን ይ...more34minPlay
December 30, 2022መልካም የሆነ እረኝነት እና አመራርጳውሎስ ወንጌልን በዚህ መልኩ ያቀርባል፡- “በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፡፡” ባል ሚስቱንና ቤተሰቡን እንደሚቆጣጠርና እንደሚመግብ በተመሳሳይ ሁኔታ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያንን ይቆጣጠራል ይመግባል፡፡ ቤተ ክርስቲያንን የሚያስተዳድር ቤቱንም የማስተዳደር ኃላፊነት እንዳለበት መጽሐፍ ቅዱስ በግልፅ ይናገራል፡፡ የመንፈሳዊ መሪዎችን መሥፈርት ጳውሎስ ይዘረዝራል፣ ሕይወታችን...more32minPlay
FAQs about Amharic:How many episodes does Amharic have?The podcast currently has 221 episodes available.